Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዋ…..! ትልቅ ሕልም ነበረው || አለምሰገድ ገብረኪዳን

ዋ.....! ትልቅ ሕልም ነበረው፦ የኢትዮጵያን ሕዝብ በኪነጥበብ ሥራዎች የማረስረስ ሕልም። ባለፈው ዓመት አጋማሽ አንድ ቀን እንዲህ አለኝ፦ "የሚቀጥለው ዓመት የእኛ ነው" "ማለት?" "የኢትዮጵያን ሕዝብ ከገመና እና ከመለከት በበለጠ ድራማ...

በዐቢይ አሕመድ የተሾሙት የፋና ሥራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው ከሓላፊነታቸው ተነሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወራት በፊት የፋና ቴሌቪዥንና ራዲዮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመው የነበሩት ግለሰብ ከሓላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉ ተሰማ። የቀድሞው ኦህዴድ (አዴፓ)...

ታከለ ኡማ ለአ/አ ፖሊስ አባላት አስገነባዋለሁ ያሉት የመኖሪያ ቤት እስካሁን አልተጀመረም

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቅርቡ ከአዲስ አበባ ከንቲባነታቸው የተነሱት ኢ/ር ታከለ ኡማ ከፍተኛ ወጪ ሊያስገነቡት የነበረው የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት መኖሪያ እስካሁን እንዳልተጀመረ ታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ...

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ፤ ሊቃውንት፣ ዑለማና ኢማሞች እየተገደሉብኝ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስልምና ሊቃውንት ላይ ያነጣጠረ ነው ያለውን ጥቃት እንዲቆም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ጠየቀ። ትናንት ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ የሃይማኖት...

ከኢትዮጵያ ሕዝብ 69 በመቶው በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት እንዲሻሻል ይፈልጋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት ሃያ ሥድስት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በሕዝቦች መካከል በርካታ ችግሮችን እየፈጠረ ያለውና በህወሓት ቀጥተኛ ፍላጎት የፀደቀው ሕገ መንግሥት እንዲሻሻል ብዙኃኑ ከፍተኛ ፍላጎት...

ፍርድ ቤቱ የጃዋርና የበቀለ ገርባን ቤተሰቦች የባንክ አካውንት እንዲዘጋ አላዘዝኩም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ቅድመ ምርመራ መዝገብ የዐቃቤ ሕግን የቃል ምስክር የሰማው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት  የእነጃዋርና የቤተሰብቻቸውን...

ስምንት የኦነግ ሸኔ ከምፕ ተደመሰሰ፤ የታጣቂዎቹ አዛዦች ለሁለት ተከፍለው እርስ በርስ ተዋጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመከላከያ ሠራዊት አማካይነት ከፍተኛ ጥቃት እየተፈጸመበት ያለው የኦነግ ሸኔ ጦር ለሁለት እንደተከፈለ መረጃዎች እየወጡ ነው። በደቡብ ኦሮሚያ ቦረና አካባቢ የሚገኘው የኦነግ ሸኔ ጦር...

ከዐሥራ አንዱ የትግራይ ክልል የግል ተወዳዳሪዎች ሥድስቱ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት በደገሰው የትግራይ ክልል ምርጫ ለመወዳደር ከተመዘገቡ 11 የግል ተወዳዳሪዎች መካከል ሥድስቱ ግለሰቦች ራሳቸውን ከምርጫው አገለሉ። የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን ሕዝብ ግነኙነት ኃላፊ አቶ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ሱዳን ካርቱም ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ሱዳን ዛሬ ማለዳ መጓዛቸው ታወቀ። ዶክተር ዐቢይ በካርቱም በሚኖራቸው ቆይታ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት...

ሁለተኛው ዙር የአዲስ አበባ መንደሮች የኤሌክትሪክ መቋረጥ ረቡዕ ይጀምራል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ የተለያዮ ሥፍራዎች የማቋረጡ ሂደት ከረቡዕ እለት ጀምሮ እንደሚቀጥል ታወቀ። በቀጣዮቹ ቀናት የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎቱ የሚቋረጠው በዘርፉ የማሻሻያ ሥራ...

Poems