Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ታህሳስ ወር ላይ ኢትዮጵያ የምታመጥቀው 2ኛ ሳተላይት በድርቅ ላይ እንድትሠራ መታቀዱ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ የምታመጥቀው ሳተላይት በዓይነቱ የተለየ መሆኑ ከወዲሁ እየተነገረለት ነው። ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው፤ በሚሸፍነው ቦታ፤ በተልዕኮውና በእድገት ዑደት ለየት የሚያደርጋትን  ET SMART RSS...

1.6 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ የወባ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ለተመረጡ ክልሎች ተከፋፈለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የወባ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ግብዓቶች አሰራጭቻለሁ አለ። ግብዓቶቹ የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያግዙ ኬሚካሎች፣...

የአምባሳደሮቸ ስብሰባ በቢሾፍቱ ከተማ ተጀመረ፣ በቀጠዮቹ ሳምንታት አዳዲስ ሹመቶች ይኖራሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓመታዊው የአምባሳደሮች ጉባዔ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ እየ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ "ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎችን ለአገራዊ ብልፅግናችን’’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የአምባሰደሮች ጉባዔ ላይ፤...

ልደቱ አያሌው ለአራተኛ ጊዜ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄን ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጤናዬ አሳሳቢ ደረጀ ላይ ይገኛል በሚል እየተከራከሩ የሚገኙት አቶ ልደቱ አያሌው በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለአራተኛ ጊዜ ቀርበው  ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ...

ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮና የኦፌኮ ዋና ጸሐፊ ደጀኔ ጣፋ በዋስ እንዲወጡ ፍርድ ቤቱ ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩት አቶ ደጀኔና ጋዜጠኛ ጉዮ በዋስ ከእስር እንዲወጡ መወሰኑ ተሰማ። የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ...

ፕ/ር መረራ ያስነሱት አቧራና፣ || መሐመድ አሊ መሐመድ

ከፍተኛ አምባጓሮ የፈጠረው "የብሔራዊ ውይይት" ውሎ፣ ነሀሴ 16 ቀን 2012 ዓ.ም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ በተዘጋጀው "የብሔራዊ ውይይት" መድረክ ላይ እኛም ታድመን ነበር፡፡ በዚህ...

የክልሎች ጣጣ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ወያኔ ክልሎችን አካለ ስንኩላን አድርጎ የፈጠረው ለብልሃቱ ነው፤ ዋናው ዓላማ ጎሣዎችን በማናከስ ዳኛ ሆኖ አናታቸው ላይ ለመቀመጥ ነበር፤ ይህንን ዓላማ ሳይጨብጡ የክልሎችን አወቃቀር መደገፍ...

ዓለም ዐቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች በኢትዮጵያ እስካሁን አለመተግበሩ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ዓለም ዐቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎችን (IFRS) ገቢራዊ የማድረግ እቅድ እስካሁን እንዳልተሳካ ተነገረ። የፋይናንስ ሪፖርት አቅራቢ ተቋማት ዓለም ዐቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎችን ወይም...

መከላከያ በታወደራዊ አዛዥነት ያሰለጠናቸውን 78 ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ መኮንኖችን አስመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር በወታደራዊ አመራርነት ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች ማስመረቁ ተሰምቷል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ተመራቂዎች የሀገራቸውን...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎቹን ለመሸጥ ዓለም ዐቀፍ ጨረታ አውጥቻለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዝቅተኛ የሆነ የኳስ ደረጃ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዓለም ዐቀፍና የአገር ውስጥ የሚዲያ ተቋማት ጨዋታዎችን ማስተላለፍ እንዲችሉ ጨረታ አውጥቻለሁ አለ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...

Poems