Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ የገባው የአንበጣ መንጋ በክረምት ብቻ 3.5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት አወደመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መነሻውን ከየመን በሶማሌ ላንድ አድርጎ ወደ አፋር እና ሶማሌ ክልል የገባው የአንበጣ መንጋ ሊገኝ ከታቀደው ምርት 2 በመቶውን (3.5 ሚሊዮን ኩንታል) ምርት...

በጎንደር ታች አርማጭሆ ሰው በማገት የተጠረጠረ ወንጀለኛ በ12 ዓመት እስራት ተቀጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ሰው ማገት ወንጀል ክስ ተመስርቶበት የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። የአካባቢው ዐቃቤ ህግ ጽሕፈት ቤት...

ኮሮና ቫይረስ በሁለት ዓመታት ውስጥ እንደሚጠፋ WHO አሳወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል ኢትዮጵያዊው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም ገለጹ። ስፓኒሽ ፍሉ በጎርጎሮሳውያኑ 1918...

ኢትዮ ቴሌኮምን ለመግዛት የፈለጉ ኩባንያዎ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዞር እና ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በዘርፉ ለመሰማራት የፈለጉ የውጭ አቻ ኩባንያዎች ምዘና በመጠናቀቁ ዘርፉን ለመምራት አማካሪ...

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከ28 ዓመት በኋላ በአ/አ ገርጂ አካባቢ 510 ቤቶችን ግንባታ ጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ላለፉት 28 ዓመታት አቋርጦት የነበረውን የቤቶች ግንባታ 3 ቢሊየን ብር ወጪ በአዲስ አበባ ሊጀምር መሆኑን የፌደራል ቤቶች ግንባታ ኮርፖሬሽን አስታወቀ። አዲስና ዘመናዊ...

ወ/ሮ ስህን ሚካኤል አሊ

የወሎው ራስ ሚካኤል አሊ ልጅ ፤ የልጅ እያሡ ሚካኤል እህት ፤ የአምባሠሉ ገዥ የጃንጥራር አስፋው ሚሥት ፤ እቴጌ መነን አስፋው እናት (የቀ/ኃይለሥላሴ ሚሥት) የመጀመሪያዋ የደሴ የወ/ሮ ስህን ት/ቤት...

በዘንድሮው ክረምት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ 170 ሺኅ ነዋሪዎች ተጎድተዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዘንድሮው  ክረምት፣ በተለይም  እሰከ ነሐሴ ወር አጋማሽ ድረስ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የተነሳ 170 ሺኅ ነዋሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተሰማ። በጎርፉ 130 ሺኅ ሰዎች...

የትግራይ ክልል የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ጠዋት ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአምባገነኑ ህወሓት ፈላጭ ቆራጭነት ከህግ አግባብ ውጭ በምትተዳደረው የትግራይ ክልል የመራጮች ምዝገባ ዛሬ መጀመሩ ተሰማ። ከሳምንታት በፊት በህወሓት ቱባ ባለሥልጣናት በተመለመሉ ግለሰቦች የተቋቋመው...

የተካሄደውን መሬት ወረራና ኮንዶሚኒየም እደላን ዝርዝር ኢዜማ ለሕዝብ ይፋ ሊያደርግ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከተረኛነት ጋር በተያያዘ የተፈጸመውንና አሁንም እየተካሄደ ያለውን የመሬት ወረራ እና የኮንዶሚኒየም እደላ በተመለከተ ኢዜማ በቀጣዮ ሳምንት...

Poems