Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኦሮሚያ ክልል ጸጥታ ቢሮ በሰሞኑ ኹከት በሰዎች ላይ የወሰድኩት እርምጃ ተገቢ ነበር አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን አለመረጋጋት ለመቆጣጠር በጸጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ ተመጣጣኝ ነው ሲል የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ገለጸ።
በኦሮሚያ ክልል በተጠሩ የተቃውሞ ሰልፎች ምክንያት...
1 ሺኅ 200 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ለመመለስ መንግሥት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መንግሥት በየመን በተለያየ ችግር ውስጥ የሚገኙ 1ሺኅ 200 ኢትዮጵያውያንን ሊያስወጣ መሆኑ ተነገረ።
በውጪ አገር ስለሚገኙ ኢትዮጵያ እና ስለ ሕዳሴው ግድብ ዛሬ መግለጫ...
የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብት ጉዳይ! ኦሮሚያን አስመልክቶ || ታዬ ደንደአ
በሀገራችን ሰበአዊ መብቶች ይከበሩ ዘንድ ውድ ዋጋ ያስከፈለ ትግል ተካሄዷል። በተለያዬ ደረጃ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በትግሉ ተሳትፏል። ከረጅም ጊዜ በኋላ ትግሉ ለፍሬ በቅቶ አለምን ያስደመመ...
ችግሩ ከሕገ መንግሥቱ || ኢትዮጵያችን
የ27 ዓመት ህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ በሁለት ዓመት ብልጽግና/ኢሕአዴግ አገዛዝ ቢገላበጥ መሠረታዊ የሀገራችን ችግር ካልተሰበረ ሕዝባችንም ከሰቀቀን ኑሮ፣ ኢትዮጵያችንም ከትርምስ አንፈወስም፡፡ ሀገራችን ከዘርና ቋንቋ አከላለል ተላቃ...
የኢዜማ የእስካሁን ጉዞ እና የወደፊት አቅጣጫ || ኢዜማ
ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ማየት የምንፈልገውን የሁላችንንም መብት የሚያከብር እና ለሁላችንም እኩል ዕድል የሚሰጥ...
449 ሺኅ 700 ዶላር (17 ሚሊዮን ብር) በሁመራ በኩል ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 449 ሺኅ 700 የአሜሪካ ዶላር ከሀገር ሊወጣ ሲል በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ።
ከፍተኛ የሆነ የኮንትሮባንድ እቃዎች በሚንቀሳቀስበት ሁመራ መስመር በሦስት የኢትዮጵያ ዜግነት ያላቸው...
በቀጣዮቹ ዓመታት 225 ሺኅ ኪሎ ሜትር መንገድ ይገነባል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተለያዮ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ የተጠመደው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት በቀጣዮቹ ዓመታት በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ የሚባልለትን የመንገድ ግንባታ እንደሚያከናውን ተነገረ።
እንደመረጃው ከሆነ...
ጋዜጠኛ ያሲን ጁማ ከእስር ቢለቀቅም ኮሮና ስለተገኘበት ለይቶ ማቆያ እንዲገባ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጃዋር መኖሪያ ቤት የተያዘውና በአዲስ አበባም ሆነ በኢትዮጵያ ለመሥራት ፍቃድ የሌለው ኬንያዊው ጋዜጠኛ ያሲን ጁማ ከእስር ተለቀቀ።
ጋዜጠኛው ከእስር ቢፈታም በኮሮና ቫይረስ የተያዘ...
ሁለት ሴቶች በጋምቤላ ተደብድበው ሕይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ክልል ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ባደረሱት ጥቃት የኹለት ሴቶች መገደላቸው ተሰማ።
ከቀናት በፊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኹከትና ግጭት እየታየበት በሚገኘው የጋምቤላ ክልል ፤...
የህዳሴው ግድብ ወጪ ከ78 ቢሊዮን በእጥፍ አድጎ 160 ቢሊዮን እንደሚያስፈልገው ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወጪ አስቀድሞ ከታሰበው በእጥፍ ያህል ገንዘብ እንደሚያስወጣ ተነገረ።
የግድቡ ግንባታ ሲጀመር 78.3 ቢሊየን ብር ይፈጃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም እስካሁን...































