Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኦሮሚያ የጸጥታ ኃይሎች ያደረሱትን የሰው ነፍስ ማጥፋት ኢሰመኮ በእጅጉ ኮነነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ቦታዎች ለተቃውሞ በተጠሩ ሰልፎች ምክንያት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን በእጅጉ የኮነነው የኢትዮጵያ የሰብኣዊ መብት ኮሚሽን የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ...

ዛሬ በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ላይ ቦንብ የወረወረ የኦነግ ሸኔ አባል መገደሉ ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሻሸመኔ ከተማ  የጸጥታ ሥራን በማከወን ላይ በነበሩ ጸጥታ አስከባሪዎች ላይ ቦምብ የወረወረ የኦነግ ሸኔ አባል ላይ እርምጃ እንደተወሰደበት የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። ዛሬ ሀሙስ...

ለህዳሴው ግድብ በአንድ ወር ውስጥ ከ116 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር ውሃ ሙሌት መከናወኑን ተከትሎ በአንድ ወር  ውስጥ ብቻ ከ116 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ  ተሰማ። የግድቡ ግንባታ...

የገቢዎች ሚኒስቴር በባለፈው በጀት ዓመት 233 ነጥብ 7 ቢሊዮን አገኘሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፈው በጀት ዓመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ። የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው የተቋሙን ያለፈው በጀት አፈፃፀም እንዲሁም...

ጊዜው ያለፈባቸው በርካታ ምግቦች በአምስቱም ኬላ ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ሲሉ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በሐምሌ ወር ብቻ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አምስቱ መግቢያና መውጫ ኬላዎች ያደረገውን ቁጥጥር ተከትሎ ሕገ ወጥ የምግብ ምርቶች...

ኬንያዊ ጋዜጠኛ ከእስር እንዲፈታ ጠቅላይ ዐቃብ ሕግ አዘዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ኬኒያዊው ጋዜጠኛ ያሲን ጁማ በአስቸኳይ ከእስር እንዲፈታ ትዕዛዝ መስጠቱ ተሰማ። ያሲን ጁም ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በጃዋር መሐመድ...

በጭሮ ከተማ 23 ሰዎች በጥይት መመታታቸው ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዮ የሽብር ወንጀሎች ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው የአቶ ጃዋር መሐመድ ታመምኩ ሲል ፍርድ ቤት መናገሩን ተከትሎ ደጋፊዎቹ  ትናንት እና ሰኞ እለት በጭሮ...

በድሬደዋ ሁለት ሰዎች በጥይት ሲገደሉ፣ ዐራት ሰዎች ቆስለው ሆስፒታል መግባታቸው ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የጃዋር መሐመድና የእነ ሐምዛ ቦረና ጽንፍ የያዘ ፖለቲካን የሚያራምዱ ግለሰቦች    በድሬደዋ ከተማ ዛሬም አመፅ ለመቀስቀስ ሙከራ ተደርጎ የነበረም መከላከያ ሠራዊት አካባቢውን...

ጃዋር እንዴት ይታመማል? ሲሉ አደባባይ ከወጡ መሀል ሦስት ሰዎች ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት ነው የሚባለው ጃዋር መሐመድ ይፈታልን ያሉ ትናንት ከትናንት በስቲያ አመጽ ለመፍጠር የሞከሩና በአወዳይ ከተማ ለተቃውሞ የወጡ ሰዎች...

አፋር! (ለሱልጣን አሊሚራህ) || በጌታቸው አበራ

አፋር!... በዚህ ርዕስ ግጥም የጫርኩት ልክ የዛሬ 27 ዓመት ነሐሴ ወር ላይ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ፣ በዚያ ቀውጢ የወያኔ ዘመን፣ የአገር ክብርና ፍቅር መገለጫ የሆነችውንና በስሟ...

Poems