Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከነሐሴ 9 እስከ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ለሦስት ቀናት የቆየ አመታዊ 4ኛ ዙር መደበኛ ስብሰባዉን በአዲስ...

በሀገር ቤት የሚገኙ ባንኮች ዶላር ከውጭ እንዳይበደሩ የተጣው ገደብ ማንሳቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሀገር ቤት የሚገኙ ባንኮች ዶላር ከውጭ እንዳይበደሩ የጣለውን ገደብ ማንሳቱ ታወቀ። የገደቡ መነሳት ዋና ምክንያት ከተለመደው አሠራር ወጣ ባለ መልኩ...

ኢትዮጵያ በጥቅምት ወር ሁለተኛ ሳተላይት ለማምጠቅ ማቀዷን አስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ወራት ሁለተኛ ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ ማቀዷን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ገለጸ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ...

በምዕራብ ጉጂ 32 የኦነግ ሸኔ አባላት እጅ ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 32 የኦነግ ሸኔ አባላት  እጃቸውን ሰጡ፡፡ የጉጂ ዞን ዋና አሰተዳደር አቶ ተፈሪ ወንድይፍራው መረጃ...

ለማ መገርሳ ከመካላከያ ሚኒስትርነት ተነስተው በምትካቸው ዶ/ር ቀንዓ ያደታ ተሹመዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሰሞኑ ከኦሮሚያ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ አባልነታቸው የታገዱት፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከሥልጣናቸው ተነስተዋል። አቶ  ለማ ኢሕአዴግ ከስሞ፣ የብሔር አደረጃጀት ወደ አንድ ወጥ...

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድንገተኛ ሹመቶችን ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ዛሬ ይፋ በሆነው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዐሥር ሹመቶችን ሰጥተዋል። በተለይም ከወራት በፊት የመለስ ዜናዊ አካዳሚን እንዲመሩ የቀረበላቸውን ሹመት አጥብቀው የተቃወሙት የቀድሞው የአዴፓ...

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገቢ ተሿሚ አገኘ፤ አዳነች አቤቤ ተነሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የነበሩትና የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መ/ቤትን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተረኛ ብሔርተኝነት ያጥለቀለቁት አዳነች አቤቤ ከሓላፊነታቸው ተነሱ። በአንጻሩ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ለመጀመሪያ...

የታከለ ኡማ ከከንቲባነት መነሳት ከቀበሌ እሰከ ክ/ከተማ በተሰገሰጉ ተረኞች ላይ ድንጋጤን ፈጥሯል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ግልፅ የሆነ የመሬት ወረራ እንዲስፋፋና የ"ኬኛ" ፖለቲካ ሥር እንዲሰድ አይነተኛ ሚና ተጫውተዋል የሚባሉት ታከለ ኡማ...

ልደቱ አያሌው ተስፋ እንደቆረጡና ምናልባትም ከሁለት ዓመት በኋላ ሊፈቱ እንደሚይፈችሉ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እስካሁን ጥብቅና የሚቆምላቸው አጥተው በራሳቸው ሲከራከሩ የቆዩት አቶ ልደቱ፤ ዛሬ በጠበቃ እንደተከራከሩ ታወቀ። "አቶ ልደቱ ጠበቃ ማግኘት እንዳልቻሉ በየሚዲያው ከገለፅን በኋላ ባለፈው ሳምንት...

ሐምዛ ቦረና የኮሮና ምልክቶች ቢታዮብኝም ሕክምናና ምርመራ ተከልክያለሁ ሲል ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጃዋር መሐመድ ቀኝ እጅ የሆነውና በጽንፈኛ ብሔርተኝነቱ የሚታወቀው ሐምዛ አዳነ (ሐምዛ ቦረና)  የኮሮና ምልክቶች እየታየብኝ ነው ሲል ምርመራ እንዲደረግለት ችሎቱን ጠየቀ። ከሐረር እስከ...

Poems