Amharic Posts
Home Amharic Posts
በትግራይ ለሚካሄደው ምርጫ የሞባይል መተግበሪያ ጥቅም ላይ ይውላል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት በትግራይ ከልል እንዲካሄድ በወሰነውና ከሦስት ቀናት በኋላ በሚጀመረው የስድስተኛው የትግራይ ክልል ምርጫ መራጮችን ለመመዝገብ የሞባይል መተግበሪያ ጥቅም ላይ እንደሚውል ተሰማ።
የክልሉ ምርጫ...
450 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊባኖሰ በራሳቸው ወጪ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሊባኖስ የሚገኙ 450 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ፈቃድ ማግኘታቸውን በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ይፋ አደረገ።
ጽሕፈት ቤቱ በሊባኖስ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን...
የኢትዮጵያ መድኃኒት ኤጀንሲ ለሀገር የኮቪድ ምርመራ ዘመቻ የሚያገለግሉ ግብዓቶችን አሠራጨ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው ማኅበረሰብ ዐቀፍ የኮቪድ 19 ምርመራ ዘመቻ ለማካሄድ የሚያገለግሉ የተለያዩ ግብዓቶችን አሠራጭቻለሁ አለ።
ኤጀንሲው በ8 ቅርንጫፎችና...
ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት የመብራት አገሌግሎት ይቋረጣል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከነገ ነሐሴ 12 ቀን ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ ሁለት ሰዐት እስከ ረፋዱ አራት ሰዐት ድረስ በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ...
የታከለ ኡማ አስተዳደር በሻሻመኔ ከተማ ለተጎዱ ሰዎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በሻሸመኔ ከተማ ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች 1.2 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጉ ተነገረ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና...
ጃዋር መሐመድ አሞኛል ችሎት መቆም አልችልም በማለቱ የምስክሮች ቃል ለሌላ ቀጠሮ ተዛወረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 8 ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ዛሬ ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ቢሆንም ጃዋር መሀመድ አሞኛል በማለቱ ተለዋጭ...
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው አቅጣጫ
ፈተናን ወደ ጥንካሬ እየቀየርን የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን እናደርጋለን!
ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፦
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ነሐሴ 11/2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ...
“መከላከያ” (ለወላይታ ወገኖቼ) || ጌታቸው አበራ
እውን እንደ ስምህ፣
ቢሆንማ ግብርህ፣
አገርን ከጠላት፣
ወገንን ከጥቃት፣
መከላከል ነበር፤ የጀግንነት ስራ፣
ዘወትር ስምህን በክብር የሚያስጠራ፤
...መብት ጠያቂዎችን፣
ንጹሃን ዜጎችን፣
...































