Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በተመረጡ ስታዲየምች ብቻ ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኳሱ ይልቅ ብሽሽቅና የብሔር ግጭት የነሠበትና በፀብ የታጀበው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ።
በኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ፈቃድ...
መድረክ፣ ኦነግ፣ አረናና ሲአን “ትብብር” የተሰኘ ግንባር ለመመሥረት ምርጫ ቦርድን ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ) በውስጡ ከያዛቸው የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመሥራት ሌሎች ተጨማሪ አምስት የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ የሚመሰርቱት ግንባር "ትብብር" ን ለመመሥረት...
ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ ባለሥልጣናት ዝርዝር ነገ ለፖሊስ ይተላለፋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የፌደራል መንግሥቱ ባለሥልጣናትን ስም ዝርዝር ከነገ ጀምሮ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አሳልፎ ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቁን የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን...
ጎርጎራ፣ ወንጪና ኮይሻ የሚለሙበት “ገበታ ለሀገር” የተሰኘ መርሃ ግብር ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ይፋ የተደረገው የ"ገበታ ለሀገር" መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለኢትዮጵያ ብልጽግና አሻራቸውን የሚያኖሩበት መሆኑ ተነገረ።
ገበታ ለሀገር ይፋ በተደረገበት...
የትግራይ ክልል ምርጫ ጳጉሜ 4 እንደሚካሄድ፣ የመራጮች ምዝገባም ነሐሴ 15 እንደሚጀመር ዛሬ ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት በትግራይ ክልል ሊያካሂደው ያቀደውን ሥድሥተኛው ዙር ክልላዊ ምርጫን ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ።
ይካሄዳል የባለለትና ከጅምሩ ውዝግብ ያስነሳውን ምርጫው...
“ማስክ ኢትዮጵያ” ሀገር ዐቀፍ የኮሮና መከላከያ ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ ኅብረተሰቡ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ወይም ማሰክ አጠቃቀምን ለማሳደግ ዓላማ ያደረገው ንቅናቄ ተጀመረ።
ንቅናቄው እየጨመረ የመጣውን...
በቴፒ በሕዝብና መንግሥት መካከል ግጭት መፈጠሩን ተከትሎ የአካባቢው ወጣቶች ጫካ ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቴፒ የተነሳውን ኹከት ተከትሎ የመንግሥትና የግል ተቋማት ከተዘጉ አምስት ቀን እንዳለፋቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።
የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች እንዳስረዱት ከተማዋ ከተለያዩ አካባቢዎች የምትገናኝበት የትራንስፖርት...
በጣና ሐይቅ 35 ቀበሌዎች እምቦጭን ለማስወገድ በመስከረም ዘመቻ ሊካሄድ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መስከረም ወር ላይ እምቦጭ አረምን ለማስወገድ የሚያስችል የዘመቻ ሥራ ይከናወናል ተባለ።
የተረሳውና የጣና ሐይቅን የወረረው እምቦጭ አረምን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሎ በተዘጋጀው...
የህዳሴው ግድብ ከፍታን በበጋው ወራት በ30 ሜትር ለማሳደግ እየተሠራ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግንባታው እየተፋጠነ ያለውና የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌቱ የተከናወነው የህዳሴው ግድብ ከፍታ በሚቀጥለው ዓመት የበጋ ወራት በ30 ሜትር በማሳደግ 595 ሜትር ላይ የማድረስ...
የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ ዳጋቶ ኩምቤን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከእሁድ ጀምሮ ለተፈጠረው ኹከትና የተቃውሞ ሰልፍ እጃቸው አለበት የተባሉት የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዳጋቶ ኩምቤን ጨምሮ ፤ እሑድ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር...































