Amharic Posts
Home Amharic Posts
የምእራብ ሸዋ ነዋሪዎች በጎርፉ አደጋ ለ3 ቀናት በቆጥና በዛፍ ላይ ተጠልለው መቆየታቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዋሽ ወንዝ በከፍተኛ ሁኔታ በመሙላቱ መኖሪያ ቤቶችና አካባቢውን በማጥለቅለቁ 500 አባዎራዎች መፈናቀላቸውን የምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ድሪብሳ ዋቁማ አስታወቁ።
የጎርፍ አደጋው ከደረሰበት...
ዳውድ ኢብሳ ከኦነግ ሊቀመንበርነት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው መታገዳቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጃል ዳውድ ኢብሳ እውቅና ወጪ ሲንቀሳቀስ የቆየውና የፓርቲው ሊቀመንበር በሌሉበት ድርጅታዊ መግለጫዎችን ሲሰጥ የሰነበተው በአራርሳ ቢቂላ የሚመራው ቡድን የኦነግ ሊቀመንበርን ከሓላፊነት ማገዱን...
ብልፅግናና ህወሓትን የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር እንዲያስታርቁ ሀሳብ ቀረበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሰላም ኖቤል ተሸላሚው ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አስታራቂ፣ አስተማሪና የሚያቀራርቡ ንግግሮቻቸውን ወደ ተግባር እንዲለውጧቸው ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ጠየቀ።
አሁን ያለውን ውጥረት ለማርገብ አስፈላጊ ከሆነም...
ህወሓትን ለመጣልና ሰልፍ ለማድረግ ሞክረዋል የተባሉ የትግራይ ወጣቶች ላይ ክስ ሊመሠረት ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከትግራይ ሕዝብ የሚቀርብበት ተቃውሞ እየጨመረ የመጣው ህወሓት በሚቃወሙት አካላት ላይ የሚወስደውን የኃይል እርምጃ አጠናክሮ መቀጠሉ ተሰማ።
ይህን ተከትሎም በመቀለ ሕገወጥ ሰልፍ ሊያካሂዱ ሲሉ...
መክሸፍ እንደኦሮሚያ፤ የማይጠግ ቁስል || ተክለሚካኤል አበበ (ቶሮንቶ ካናዳ)
ነሐሴ፤ 2012/2020
ሻሸመኔ ነገ ሌላ ልጇን ትቀብራለች፡፡ እናት፡፡ በዲዛይን ሰው፡፡ በእምነት ፕሮቴታንት፡፡ በፍርጃ ደግሞ፤ አማራ፡፡ ሙሉወርቅ ተጫኔ ስሜ፡፡ ለሚያምኑ፤ ሰው መሆን የፈጣሪ ዲዛይን ነው፡፡ ሀይማኖትም፤...
በደሴ ማረሚያ ቤት ውስጥ 13 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደሴ ማረሚያ ቤት በተደረገ የኮቪድ-19 ምርመራ 13 ሰዎች ቫይረሱ እንዳለባቸው ተረጋገጠ።
ቫይረሱ ከተገኘባቸው መሀል 12ቱ የህግ ታራሚዎች ሲሆኑ፣ አንደኛው ግለሰብ ደግሞ የማረሚያ ቤቱ...
የጃዋር መሐመድ አምስቱም ጠባቂዎች ኮሮና በመያዛቸው ለይቶ ማቆያ ተወሰዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጃዋር መሐመድ መዝገብ ላይ የተካተቱት አምስቱ ጠባቂዎቹ እና ኬንያዊው ጋዜጠኛ ያሲን ጁማ በኮሮናቫይረስ ተይዘዋል ተባለ።
ከሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረው ኹከትና ጥቃት...
ቭላድሚር ፑቲን የኮሮና መከላከያው ክትባት በሁለት ሳምንት ውስጥ መመረት ይጀምራል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ አዲስ ያገኘችውን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በስፋት በማምረት ጥቅም ላይ ማዋል ልጀምር አለች።
የመጀመሪያው ዙር የክትባቱ ምርት በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀምርም...
ኢትዮጵያዊው የሒሳብ ሊቅ ፕ/ር ሙላቱ ለማ ከዶናልድ ትራምፕ እጅ ፕሬዝዳንታዊ ሽልማት ተቀበሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካ ሳቫና ስቴት ዩኒቨርስቲ የሒሳብ ሊቅ ሆነው በፕሮፌሰርነት ማእረግ በማስተማር ላይ ያሉት ዶክተር ሙላቱ ለማ ከፍተኛውን ፕሬዝዳንታዊ ሽልማት ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እጅ...
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚ/ር ኢትዮጵያን ለማዘመን 157 ቢሊዮን ብርና ከ4ሺኅ በላይ የሰው ኃይል እፈልጋለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከክልል መሠል ተቋማት ጋር በቀጣይ 10 ዓመታትና በ2013 ዓ.ም እቅዶች ላይ የተኮረ ውይይት ዛሬ በካፒታል ሆቴል አካሂዷል።
የተቋሙ ሚኒስትር ዶክተር...































