Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከቡራዮ ለይቶ ማቆያ ያመለጡትና በኮሮና የተያዙት ወጣቶች በፖሊስ እየተፈለጉ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሸዋ የቦራ ወረዳ የሕግ ታራሚና በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሁለት ወጣቶች በድጋሚ ከሕክምና ማዕከል መጥፋታቸው ተረጋገጠ። የሕግ ታራሚዎቹ ቡራዩ ወደሚገኘው...

ሽመልስ አብዲሳ ባደረጉት ንግግር ላይ እርምት እንዲያደርጉ የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስጠነቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሁለት ቀናት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያካሄደውን ስብሰባ ያጠናቀቀው የአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ እጅግ የወረደና አሳፋሪ ንግግር ባደረጉት በአቶ ሽመልስ አብዲሳ ሀሳብ ላይ...

በርካታ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ተጠርጥረው የመን ውስጥ በሁቲ ታጣቂዎች ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሁቲ ታጣቂዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ በሺኅዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ከሰሜናዊ የመን ማሰወጣታቸውና መግደላቸው ተነገረ።  ሂዩማን ራይተስ ዎች ያወጣው መግለጫ  ወደ ሳዑዲ...

ሀገሬ || በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

እምዬ ሀገሬ ቀለሜ ሕልሜ እንኳንና በህይወት በሞትም የማይሞት የፈፀምነው ገድል ያኖርነው አሻራ ቢኖርም ዘላለም ካባይ ግድብ ጋራ እምዬ ሀገሬ ቀለሜ ሕልሜ ክብርሽ ከፍ ብሎ - ከሠላምሽ ጋራ ላለም ሁሉ እንዲታይ - እንደንጋት ጮራ ክንፍ ሆነው እግሮቼ - በበረርኩ ለሥራ።

ለማ መገርሳ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነትም ተነሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጥቂት ቀናት በፊት ከኦሮሚያ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው መታገዳቸው የተሰማው ኦቦ ለማ መገርሳ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ተነሱ። የኦሮሚያ ክልልን በመወከል የፌዴሬሽን ምክር...

ጋዜጠኞቹ በመታሰራቸው የወላይታ ዞን ሁለት ኤፍ ኤም ራዲዮን ጣቢያዎች ሥራ አቆሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በወላይታ ዞን ያሉ ሁለት የማኅበረሰብ የራዲዮ ጣቢያዎች አገልግሎትእየሰጡ አለመሆኑ ተገለጸ። ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ነሀሴ 3 ቀን 2012 ዓ.ም በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን...

በ4ኛው ዙር 20 ቢሊዮን ችግኞች እንደሚተከሉና የህዳሴው ግድብ ተጠናቆ እንደሚመረቅ ዶ/ር ዐቢይ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብልፅግና ፓርቲ መሥራች የሆኑት የዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ የሆነውና 5 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል ራዕይ ያነገበው የ2012 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በተሳካ...

እስካሁን በወላይታ ዞን የተገደሉ 16 ሲደርሱ፤ ሦስት ሰዎች በጽኑ ሕሙማን ክፍል ገብተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እሁድ እለት የወላይታ ዞን ከተፍተኛ አስተዳዳሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተከትሎ በተቀሰቀሰ አለመረጋጋት እስከ ትናንት ድረስ 16 ሰዎች ምተዋል ተባለ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል...

በግዙፉ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ካሉ ሠራተኞች መቶዎቹ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሲዳማ ክልል ያለው ግዙፉ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ ከ100 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከፍተኛ ስጋት መፍጠሩ ተሰማ። የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር...

ጃዋር መሐመድ ዳኛው እንዲቀየርለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መሆኑ ዛሬ ይፋ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በከፍተኛ ሽብርተኝነትና የሰዎች ሕይወት መጥፋት የተከሰሱት እነ አቶ ጃዋር መሀመድ "ዳኛ ይቀየርልን" ሲሉ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ። ሽብርና እልቂት ናፋቂው ፖለቲከኛ ዳኛው ከመዝገባችን...

Poems