Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ግልጽ ደብዳቤ ለኦሮሞ እናት እና አባቶች በያላችሁበት || ፍካ ወልደጻዲቅ

የተከበራችሁ የኦሮሞ እናትና አባቶቼ  በያላችሁበት የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ፡፡ እንደምን አላችሁ? ደህና ናችሁ? እንዲህ ህልም ይሁን ፊልም ቅጡ በጠፋበት በዛሬውየኢትዮጵያ የእብደት ዘመን ላይ ሆኜ የእናንተ ድርሻ...

ታሪክ ራሱን ሲደግም! … || ዳንኤል ሺበሺ

የአሁኑ የወላይታ ዞን በፊት በሰሜን ኦሞ ዞን (ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ዳውሮ) ውስጥ ነበር። በኋላም ከሰሜን ኦሞ ዞን ውስጥ ወጥቶ የራሱን ዞን ለመመስረት እና የባህል፣...

‹‹ እናተ ከሸህ ሀምዳን ወፍ ታንሳላችሁን ?›› || አሌክስ አብርሃም

አንዷ ወፍ እየበረረች ሂዳ በሳርና በለቃቀመችው ስንጥር የጨረቃ ቤት ሰርታ አረፍ ትላለች …እና ወፍ ጎጆ መስራቱ ምን ይገርማል…? ምንም አይገርምም! የዚችን ወፍ ለየት የሚያደርገው...

ኤታማዠር ሹሙ ልዩ ሃይል በህገ መነግስቱ ድጋፍ የለውም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሀገር ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን ለመከላከል የተሟላ ዝግጁነት እንዳለ የመከላከያ ኢታማዦር ጀነራል አደም መሐመድ ገለጹ። ሠራዊቱ በውጪም በውስጥም ሊቃጡ የሚችሉ፣ በተለይም ሀገራችንን ቀጣይነት ወዳለው...

በወላይታ መንግስት ተመጣጣኝ እርምጃ አልወሰደም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እሁድ እለት በወላይታ ዞን የተለያዮ ከተሞች ከነበረው ተቃውሞ ጋር በታያያዘ የፀጥታ ኃይሎች የወሰዱት እርምጃ ተመጣጣኝነት እንደጎደለው የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። በዞኑ የተለያዩ...

በወላይታ ዐሥር ታዳጊዎችና ወጣቶች በጸጥታ ኃይሎች ተገድለዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከወላይታ ዞን የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በተነሳው ግርግርና አለመረጋጋት ቢያንስ የአስር ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ። ከዚህ ጋር ተያይዞ ወላይታ ዞንን በክልልነት ለማደራጀት ከተቋቋመው...

በኦነግ ጽ/ቤት ትናንት ተሰጠ ስለተባለው መግለጫ እንደማያውቁ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀ መንበር ከፍተኛ አመራሮች ትናንት ሰኞ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኘው የድርጅታቸው ጽ/ቤት ስለሰጡት መግለጫ የሚያውቁት ነገር አለመኖሩን ገለጹ። "ስለ...

በኦ ኤም ኤኑ ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ ላይ ፖሊስ ያቀረበውን ተጨማሪ ቀጠሮ ለመወሰን ለነሀሴ 8...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ምክንያት እንዲሆን ታስቦ በታቀደ መልኩ ከድምጻዊው ጋር በታቀደ መልኩ ቃለምልልሱን የሠራው የኦ ኤም ኤን ጋዜጠኛ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ። ዛሬ...

በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሚሊዮን አለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እስካሁን በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን እንዳለፈ ታወቀ። በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ዝርዝር መረጃዎችን የሚያቀርበው የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ በድረ ገጹ...

ኢትዮጵያ ሚዛኗን ጠብቃ እንድትቀጥል የሙያ ማኅበራት በገለልተኝነት ሊሠሩ እንደሚገባ ዶ/ር ዐቢይ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሀገር በሰለም ሚዛኗን ጠብቃ እንድጥቀጥል ከተፈለገ የሙያ ማኅበራት በገለልተኝነት መሥራት እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በተለያየ ዘርፍ በአገር ውስጥ...

Poems