Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፑቲን ክትባቱ በሴት ልጃቸው ላይ ለውጥ ማምጣቱን አረጋገጡ፤ የWHO ምላሽ ይጠበቃል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሩሲያ ብዙዎች የጓጉለትንና የገዳዮን የኮሮና ቫይረስ ቀዳሚ ክትባት ማግኘቷን ይፋ አደረገች። ከአሜሪካ ጋር ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ያለችው ሩሲያ  በዓለማችን የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት...

ልደቱ አያሌው ከ6 ቀን፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከ8 ቀን በኋላ ዳግመኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቢሾፍቱ ከተማ ከሀጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ ኹከት እንዲፈጠር አድርገዋል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉትና ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት የአዴፓ አባሉ አቶ...

ብልፅግና ፓርቲ አሻጋሪ ወይስ የዘር ፍጅት (Genocide) መርዶ ነጋሪ? || ከሸግየ ነብሮ ​​​​​​​​​ኢጆሌ...

ብልፅግና ፓርቲ ሀገር በሕግና ሥርዓት እየመራ ወደ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት አሻጋሪ ወይስ የዘር ፍጅት (Genocide) መርዶ ነጋሪ? “If you do not fight at least have the...

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በአርሲ እና ባሌ አካባቢዎች የተፈፀሙ ጥቃቶች || በላይ ማናዬ...

ሐምሌ 29/2012 መግቢያ:- ድምፃዊ እና አክቲቪስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22 ቀን 2012 ምሽት 3፡00 ገደማ በአዲስ አበባ የግድያ ወንጀል ተፈፅሞበታል። በሀጫሉ ላይ የተፈፀመው የግድያ ዜና መሰማቱን...

ከሀዲው ወያኔ ሃገርና ህዝብ ሊመራ አይችልም || ገብረመድህን አርአያ (አውስትራሊያ-ፐርዝ)

 ነሃሴ 2/2012 ከሃዲና ባንዳ የማፍያ ስብስብ ህወሃት (ወያኔ) ሃገርና ህዝብ ሊመራ አይችልም፤ በህዝብም ተቀባይነት የለዉም!!! *ህ ወ ሃ ት ካለ የኢትዮጵያ ሃገራዊ ሉአላዊነት የለም፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላምና...

565 ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ሲያዙ፣ 17 ሰዎች በቫይረሱ ለሞት ተዳርገዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ተጨማሪ 565 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙና 17 ሰዎችም በበሽታው ለሞት እንደተዳረጉ ተሰማ። ባለፉት 24 ሰዐታት ለ9 ሺኅ 035 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ፣...

በመንግስት ላይ የቀረበ ትዝብት || አራጋው ሲሳይ ደመቀ (ቶሮንቶ-ካናዳ)

ትዝብት አንድ ጠቅላላ እይታ ከኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ፖሊሲ በግልፅ እንደምንረዳው በቅድሚያና ትኩረት የሚሰጠው የወንጀል ድርጊት እንዳይፈፀም በመከላከል ድረጊቱን ሳይፈፀም ማሰቀረት ነው።ይህን ዓላማ ለማሳካት መንግስት...

በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ሥርጭት ቁጥር በ20 ሺኅ ከፍ ማለቱ ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኤች አይ ቪ ቫይረስ ካለፈው ዓመት ሲነፃፀር በሀገር ዐቀፍ ደረጃ  በሀያ ሺኅ (20,000) ከፍ በማለት የመስፋፋት ደረጃውን እንዳሳደገ ታወቀ። በ2011 ዓ.ም ከነበረው በቫይረሱ...

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ መድረክ ከኦፌኮ ጋር እንደማይቀጥል አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሠፊ ተሳትፎ በማድረግ የታወቁት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኝነት እንቅስቃሴ ውስጥ ከተዘፈቀው ኦፌኮ ጋር በርካታ ፓርቲዎችን...

በድሬደዋ ከተማ 21 የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር 21 የሕክምና ባለሙያዎችና በጤና ተቋማት ውስጥ የሚሠሩ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ። የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት...

Poems