Amharic Posts
Home Amharic Posts
የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር 7 || ሰማነህ ታ. ጀመረ – ኦታዋ (ካናዳ)
ነሐሴ 2012
ጉዳዩ፥ በልዩ ልዩ ምክንያት የተበተነውን የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሃገሩ ዘብ እንዲቆም ስለማድረግ!
ክቡር ዶ/ር ዓብይ ሆይ፤
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየ ከባሕር ማዶ ይድረስዎት። ኢትዮጵያዊያንን ሲአስጨንቅ የነበረውን የታላቁ...
የኦነግ ከፍተኛ አመራሮች ሱሉልታ ከተማ ፍርድ ቤት ቀረቡ፤ ጫልቱ ታከለ በዋስ እንድትፈታ ተወስነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦነግ ከፍተኛ አመራሮች፣ አባላትና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ትናንት ዓርብ ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. የሱሉልታ ከተማ የወረዳ ፍርድ ቤት መቅረባው ተሰማ።
"ኮሎኔል ገመቹ አያና...
ዛሬም ተጨማሪ 801 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ 10 ሰዎች ለሞት ተዳርገዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት በተደረገ 10ሺኅ 919 የላብራቶሪ ምርመራ፣ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር አስታወቀ።
በተጠቀሰው ሰዐታት ውስጥም የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል። ...
ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የአፍሪካ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ሊሸልማቸው ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ በተለይም የኦሎምፒክ ስፖርት እንቅስቃሴ ላደረጉት የላቀ አስተዋጽዖ ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው።
ወጣቱ የኢትዮጵያ መሪ ለኦሎምፒክ ስፖርት ዕድገት ከፍተኛ ድጋፍና...
በሞቃዲሾ ዛሬ በደረሰ ፍንዳታ ስምንት ሰዎች ሲሞቱ 14 ሰዎች ላይ ጉዳት የመቁሰል አደጋ ደረሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሶማሊያ ዋና መዲና ሞቃዲሾ የጦር ካምፕ አቅራቢያ ዛሬ በደረሰ ፍንዳታ 8 ሰዎችን መገደላቸውን እና 14 ሰዎች ላይ ጉደት መድረሱ ታወቀ።
ጉዳዮን አስመልክቶ መግለጫ...
ከቀኒሳ በቀለና ኤሊውድ ኪፕቾንጌ ማን ፈጣን እንደሆነ ጥቅምት 4 በለንደን ማራቶን ይለያል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጉጉት የሚጠበቀው የለንደን ማራቶን ከቀነኒሳ በቀለ እና ከኬኒያዊው ኤሊውድ ኪፕቾጊ ማን ፈጣን እንደሆነ የሚለይበት ተጠባቂ ውድድር ነው ተባለ።
በጎርጎሳውያኑ አቆጣጠር ጥቅምት 4 በሚካሄደው
በዚህ...
በአፋር ክልል አሁንም 51 ሺኅ ሰዎች በጎርፉ ሳቢያ ስጋት ላይ ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ባስከተለው ሰሞነኛ የጎርፍ አደጋ 49 ሺኅ 65 ሰዎች መጠቃታቸውንና የችግሩ መጠን ከፍ ማለቱን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና...
ከ84 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከግለሰቦች አጭበርብረው የተሰወሩት ሀፍቶም ኃይሌ ያሉበት አልታወቀም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በ84 ማሊዮን ብር በላይ የሚሆን ገንዘብ ከግለሰቦች ላይ ሰብስበው የተሰወሩት ባለሀብት እስካሁን ድረስ ያሉበት ሊገኝ አልቻለም።
ኤች ቱ (H2) የቋንቋ እና የኮምፒተር ትምህርት...
ለአዲስ አበባ ወጣቶች 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በብድር ተበጅቷል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀጣዮ ከ280 ሺኅ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር በትኩረት እሠራለሁ ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለጸ።
የታከለ ኡማ አስተዳደር ለሥራ እድል ፈጠራ...
ኦባንግ ሜቶ ኢትዮጵያ ጄኖሳይድ ፍኖተ ካርታ እንድትቀመጥ መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ ዛቻ ተሰነዘረባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሰብኣዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በዚህ ወቅት ከተለያየ አቅጣጫ ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ እየተሰነዘረባቸው መሆኑን ተናገሩ።
"ዛቻና ማስፈራራት አለ፤ እኔ ግን ላለፉት ዐሥራ ሥድሥት...































