Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የትግራይ ክልል ም/ቤት ከ152 መቀመጫ ወደ 190 ከፍ እንዲልና የምርጫ ሥርዓት ለውጥ እንዲሻሻል ዛሬ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት መራሹ የትግራይ ክልል ምክር ቤት የምርጫ ሥርዓት ለውጥና በምክር ቤቱ ውስጥ ባለው የመቀመጫ ብዛት ላይም የቁጥር ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ። ዛሬ ስብሰባ ያረገው...

በቤይሩቱ ፍንዳታ አንድ ኢትዮጵያዊ ሲሞት፣ ዐሥር ሰዎች ሆስፒታል መተኛታቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በቤይሩት  ከትናንት በስቲያ በደረሰው ከባድ ፍንዳታ አንድ ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ ማለፉ ታወቀ። በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል የሆኑት አቶ ተመስገን ኡመር በአደጋው አንድ ኢትዮጵያዊ መሞቱንና...

በጃዋር፣ በቀለ ገርባና እነ ሐምዛ ላይ የሚመሰክሩ አምስት ሰዎች ከመጋረጃ ጀርባ ቃላቸውን እንዲሰጡ ፍ/ቤቱ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ጃዋር መሀመድና እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ የቅደመ ምርመራ ምስክሮችን እንዲያሰማ የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍ/ቤት ወሰነ። አቶ ጃዋር መሀመድ...

የሊባኖስ ነዋሪዎች ለደረሰው አደጋ ተጠያቂው መንግሥት ነው ሲሉ ቁጣቸውን አሰሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ማክሰኞ እለት የደረሰው ከባድ ፍንዳታ በቸልተኝነት ምከንያት የተፈጠረ ነው ሲሉ የቤይሩት ነዋሪዎች ቁጣቸውን መንግሥት ላይ ገለፁ። ፕሬዝደንት ማይክል ኦውን ፍንዳታው ባገጠመበት ቦታ ላይ...

የምግብ ዋስትናን ከ11 ከተሞች ወደ 83 ከተሞች ለማሳደግ ኢትዮጵያ 730 ሚሊዮን ዶላር መደበች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ የከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራምን ከዚህ በፊት ይሰጥ ከነበረበት 11 ከተሞች ወደ 83 ከተሞች አገልግሎቱን ከፍ ለማድረግ የ730 ሚሊዮን ዶላር...

በባህርዳርና አካባቢው የወባ መድኃኒት ለኮሮና ያገለግላል በሚል ኪኒኑ በ900 ብር እየተሸጠ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባህር ዳር ከተማና  በአንዳንድ የአማራ ክልል ከተሞች ያሉ ነዋሪዎች፤ የወባ በሽታ መከላከያ መድኃኒትን ለኮሮና  ቫይረስ መድኃኒትነት ያገለግላል በሚል በከፍተኛ ሁኔታ እየገዙ እን...

15 ሚሊዮን ብር የወጣበት በአይነቱ ልዮ የሆነ የፈሳሽ ማዳበሪያ ግዢ መፈጸሙ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በ2012 ዓመት የምርት ዘመን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የፈሳሽ ማዳበሪያ በኢትዮጵያ መከፋፈሉን ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። በተወሰኑ አካባቢዎች የመሬቱ እና አፈሩ ዓይነት እየተጠና ጥቅም...

የሚሊኒየም አዳራሽ 380 የጽኑ ሕሙማን አልጋዎች በመሙላታቸው ችግር መፈጠሩ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትልቅነቱ የሚታወቀው ሚሊኒየም አዳራሽ የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከለ ኦክሲጅን አልጋዎች ዕጥረት ማጋጠሙ ታወቀ። በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከገባበት ጊዜ አንስቶ ቫይረሱ ለተገኘባቸው ሰዎች ማከሚያ...

በኮሮና ቫይረስ 13 ሰዎች ሲሞቱ 459 ሰዎች በኮቪድ 19 ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ለ7 ሺኅ 319 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 459 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ የ13 ሰዎች ሕይወት በቫይረሱ ምክንያት ማለፉ ተነገረ። የዛሬውን...

የኦፌኮ ጸሐፊ በ8 ቀናት ከኤካ ኮተቤ ለይቶ ማቆያ ለምን እንደወጡ የሆስፒታሉ ዳይሬክተር ነገ ፍርድ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦፌኮ ጸሐፊ የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ ትናንት ማክሰኞ ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደተጠየቀባቸው ተነገረ። መርማሪ ፖሊስ የሰው እና የጽሑፍ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ...

Poems