Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሃይማኖት ተቋማት ጽንፈኛነትን ለማክሸፍ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተለያዩ አካባቢዎች የሚታየውን ጽንፈኝነት በማክሸፍ አገራዊ ሰላምና አንድነት ላይ የሃይማኖት ተቋማትና መሪዎቻቸው እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበ።
የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል በ12ኛው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት...
በሊባኖስ 5 ኢትዮጵያውያን እንደተጎዱና በርካቶች የደረሰቡት እንደጠፋ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሊባኖስ፣ ቤይሩት ትናንት በደረሰው ፍንዳታ ከፍተኛ ጉዳት ካጋጠማቸው መሀል ኢትዮጵያውያን እንደሚገኙበት ተሰማ።
በቤይሩት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በማናገር መረጃውን ያሰራጨው ቢቢሲ በዚህ ከባድ ፍንዳታ በከተማዋ...
ዛሬ 588 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ8 ሺኅ 201 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 588 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተነገረ።
ይህን ተከትሎ እስካሁን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
አሜሪካ ለጽኑ ታማሚዎች የሚውሉ 250 ሜካኒካል ቬንቲሌተሮችን ለኢትዮጵያ ሰጠች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ በሀገሪቱ በከፍተኛ ሁኔታ ከመንሰራፋቱ ባሻገር፣ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ቸከትሎ አሜሪካ ለኢትዮጵያ 250 ሜካኒካል ቪንቲሌተሮች መስጠቷ ታወቀ።
ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምሳደር...
በቀለ ገርባ የምንሊክ ሐውልት ለማፍረሰና ቤተ መንግሥቱን ለመቆጣጠር አዘዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን የምርመራ ሥራ አጠናቅቂያለሁ አለ።
ይህን ተከትሎምርመራ መጠናቀቁን ተከትሎ እስካሁን ሲታይ የነበረው የጊዜ...
ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም በረራ ሊጀምር ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከአገልግሎት ውጪ የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም ወደ በረራ ሊመለስ መሆኑ ተሰማ።
የአሜሪካ ተቆጣጣሪዎች ከበረራ ውጪ የሆነው አውሮፕላን ዳግም ወደ በረራ ከመመለሱ...
ሒሩት ክፍሌ በ6 ሺኅ ብር ዋስትና እንድትፈታ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በድምጻዊ ሀጫሉ ግድያ ከተነሳው ኹከት ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባን ወጣቶች አደራጅተሻል በሚል የተከሰሰችው ሒሩት ክፍሌ በዋስ ተለቀቀች።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ ሥራ...
ከውጭ የሚገቡ ተጓዦች በኮሮና ምርመራ ውጤት መዘግየት እየተጉላላን ነው አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከውጭ የሚገቡ ተጓዦች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ አለባቸው ቢባልም በኢትዮጵያ ይህን ለማድረግ አስቸጋራ ሁኔታዎች አሉ ተባለ።
በሀገሪቱ ይህንን ምርመራ በማድረግ ውጤት ከሚሰጡ ተቋማት...
ለሱዳንና ጅቡቲ ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሀይል 66.4 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሱዳንና ለጅቡቲ ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት ከ66.4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እንዳገኘ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ።
ተቋሙ በ2012 የበጀት ዓመት 56.92 ሚሊዮን ዶላር...































