Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኦሮሚያ መለስተኛዋ ሩዋንዳ || ከአንተነህ መርዕድ

ነሃሴ 2020 ዓ ም ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው እንዲሉ ኦሮምያ ሩዋንዳን ስትሆን በዐይናችን በብረቱ እያየን ሃላፊነቱ ያለባቸው ባለስልጣናት ደግሞ ዐይናችሁን ጨፍኑ እያሉን ነው። አንድ ምስኪን...

የአሥራት ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ ቤተሰብ ምግብ እንዳያቀብላቸው ተከልክሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "አመፅ ቀስቃሽ መልዕክት በጣቢያው ሲቀርብ ሠራተኞች ነበራችሁ" በሚል ጥራጣሬ የአሥራት ሚዲያ ባልደረቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። የቴሌቪዥን ጣቢያው ባልደረቦችና የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ፤ ረቡዕ...

በህወሓት ጥሪ ኮሮናን በመከላከል ዘመቻ የነበሩት ተባባሪ ፕ/ር ፍሰሃየ አለምሰገድ በቫይረሱ ሕይወታቸውን አጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት በኢፒዲምዮሎጂ ትምህርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት ተባባሪ ፕሮፌሰር ፍሰሃየ አለምሰገድ ተስፋሚካኤል ኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝን ለመከላከል ሙያዊ እገዛ...

የሀጫሉ ገዳይ የግድያውን ሚስጥር ካወጣህ ቤተሰቦችህን እንጎዳለን መባሉን ለፍ/ቤት ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን በጥይት በመግደል ወንጀል የተጠረጠረው አቶ ጥላሁን ያሚ  ወንጀሉን ስለመፈፀሙ ለፖሊስ በሰጠው የእምነት ክህደት ቃል ማረጋገጡ ተሰማ። “ይህንን ተልእኮ የሰጡኝ ሰዎች...

የአውቶሜሽን መተግበሪያ እና የኦንላይን ትምህርት የዲጂታል መረጃ አስተዳዳር ሥርዓት ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ ከቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባባበር ያዘጋጁት የአውቶሜሽን መተግበሪ እና የኦንላይን ትምህርት መማሪያ የዲጂታል መረጃ አስተዳደር ሥርዓት ተመረቀ። የኤጀንሲው...

የኢትዮጵያ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እየቀነሰ መምጣቱ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እየቀነሰ መምጣቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት የማክሮ ኢኮኖሚ መዛባት እና የመሠረተ ልማት በተፈለገው አቅም አለመሟላቱ ለችግሩ...

ታከለ ኡማ የመሬት ይዞታን ኦዲት ማድረግ ጀምሬያለሁ አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግልፅ የሆነ የመሬት ወረራ ተረኝነትን ባነገበ ዘመቻ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ ያላየና ያልሰማ ይመስል ዝም ያሉት ከንቲባ ታከለ ኡማ...

በግብፅና ሱዳን ጥያቄ የተቋረጠው የሦስትዮሽ ድርድር የፊታችን ሰኞ ቀጠሮ ተይዞለታል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከሥራ ውጭ የሆኑ፣ በእስር እና በስደት ላይ የነበሩ 218 ዜጎች ባለፉት 2 ሳምንታት ወደ ሀገር ቤት እንደተመለሱ ተነገረ። የውጭ ጉዳይ...

ጾመ ፍስለታ በኢትዮጵያ የተጋረጠውን ችግር ለመፍታት ክፋት በመመለስ ንሰሀ እንዲገባ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ በተጀመረው የፍስለታ ጾም፤ በኢትዮጵ የተጋረጠውን ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ ለማለፍ ሕዝቡ ከክፋት መመለስና ንሥሐ መግባት እንደሚጠበቅበት...

Poems