Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ በነጋዴዎች ጣልቃ ገብነት ምክንያት ምርቱን ለኅብረተሰቡ ማድረስ አልቻልኩም አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወደ ሥራ ከገባ ገና አንድ ወር የሞላው የሸገር ዳቦ፣ በነጋዴዎች ጣልቃ ገብነት ምክንያት ምርቱን በተገቢው ሁኔታ ለኅብረተሰቡ ማድረስ እንዳልቻለ ተሰማ። ዳቦውን ለማከፋፈል በየሰፈሩ...

ህወሓት ፌደራል መንግሥትና የፌዴሬሽን ምክር ቤትን አስጠነቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ያለ ምርጫ ቦርድ ፍቃድና እውቅና ሥድሥተኛውን የክልል ምርጫ እንዳያካሂድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተወሰነበት የትግራይ ክልል ጉዳዮን አስመልክቶ ምላሽ ሰጠ። የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ ምክር...

የክልል ልዩ ታጣቂ ኃይል ይፍረስ፤ በዘር ተደራጅቶ፣ በዘር የታጠቀ፣ የዘር ፍጅትን ያፋጥናል || ያሬድ...

የጎሳ ፖለቲካ ጡዘት ሰማይ በነካበት እንደ ኢትዮጵያ አይነት አገር ውስጥ በብሔር የተዋቀረ የክልል ታጣቂ ልዩ ኃይል ወይም ሚሊሻ ማደራጀት ማለት የተጠመደ ፈንጅ በጀርባ አዝሎ...

የዓባይ ግድብ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ሐምሌ 2012 የዓባይ ግድብ ኢትዮጵያን ገፍቶ ወደፊትና ወደላይ እንደሚያስፈነጥራት ሳይታለም የተፈታ ነው፤ እንደልብ በርካሽ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ባለቤት መሆን ብዙ የልማት በሮችን ይከፍታል፤ እንጀራ ጋጋሪ...

ተቋርጦ የነበረው የህዳሴው ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ ከሰዐት ዳግም ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚያደርጉትና ለጊዜው ተቋርጦ የነበረው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድርድር ዛሬ መቀጠሉ ታወቀ። በአፍሪካ ሕብረት መሪነት ለ11 ቀናት ሲካሄድ...

በቤነሻንጉል ጉምዝ ክልል ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ታገቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ባለፉት ሁለት ዓመታት አስተማማኝ የሆነ ሰላም በራቀው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ቅዳሜ ዕለት ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ታወቀ። የክልሉ ሠላም ግንባታና የጸጥታ...

ከነሀሴ ወር የመጨረሻ ሳምንት በፊት ማንኛውም ት/ቤት ምዝገባ እንዳያደርግ መንግሥት አስጠነቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ከነሀሴ ወር የመጨረሻ ሳምንት አስቀድሞ ምንም ዓይነት የቀጣይ ዓመት የትምህርት ምዝገባ ማከናወን እንደማይቻል ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። አሁን ላይ አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ወላጆችን...

የኮንዶሚኒየም ግንባታ በቅርቡ 125 ሺኅ ቤቶች ለእጣ ሊያቀርብ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብዙ የተባለለትና በርካታ ተመዝጋቢዎች ተስፋ የቆረጡበት የኮንዶሚኒየም ግንባታ ከእደላና የቤት ባለቤትነት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ችግር እንዳለበት በሚነገርበት በዚህ ወቅት ብዛት ያላቸው ኮንዶሚኒየሞች...

በዐሥር ዓመት ውስጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያገናኙ ጠቅላላ መንገዶች ይገነባሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት  ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያገናኙ ጠቅላላ መንገዶችን ግንባታ ለማከናወን እቅድ መያዙን የፌዴራል መንገዶች ባለሥልጣን ገለጸ። ተቋሙ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት...

42 ሺኅ ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ የሞቱባት ኢራን 12 ሺኅ ብቻ አድርጋ ማቅረቧ በምርመራ ተጋለጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢራን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር መንግሥት በይፋ ከገለጸው በሦስት እጥፋ እንደሚበልጥ የቢቢሲ ፐርሺያ ምርመራ ይፋ አደረገ። ለሕዝብ ይፋ ያልሆነ የኢራን መንግሥት...

Poems