Amharic Posts
Home Amharic Posts
የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በአረቡ ዓለም የመጀመሪያ የሆነውን የኒውክሌር ማብላሊያ ጣቢያ ሥራ አስጀመረች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዱባይ (የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች) የአረቡ ዓለም የመጀመሪያ የሆነው የኒውክሌር ማብለያ ጣቢያ ሥራ ማስጀመሯ ተነገረ።
በጎርጎሳዉያኑ የቀን ቀመር 2017 ላይ ሊጀመር እቅድ ተይዞለት የነበረው...
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በመነን ልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ችግኝ ተከሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ሀሳብ አፈልቂና የብልፅግና ፓርቲ መስራች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ አካሄዱ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ ወደ...
አዲስ አበባ በህዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት የደስታ ፕሮግራም ዳግም በንጹሁ ሰንደቅ ዓላማ ደመቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- “ድምፃችን ለግድባችን” በሚል መርህ በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ውኃ ሙሌትን በተመለከተ ደስታቸውን እንዲገልጹ የታቀደው ፕሮግራም በአዲስ...
ህወሓት የትግራይ ልዮ ኃይልና ሚሊሻዎችን ያጣመረ ወታደራዊ ትዕይንት አሳየ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለጦርነት እና ለብጥብጥ የቋመጠው ህወሓት በትግራይ አነጋጋሪ የሆኑ ድርጊቶችን መፈጸም ሥራዬ ብሎ ተያይዞታል።
ከፌደራል መንግሥቱ ያፈነገጠው ህወሓት ዛሬ በትግራይ፣ መቀለ ከተማ በርካታ የክልሉ...
በቫንኮቨር-ካናዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትላንት ኦገስት 1 ቀን በቫንኮቨር እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኦሮሚያ ክልል በጽንፈኞች ጥቃት የደረሰባቸውን ወገኖች በመደገፍና ለድርጊቱ ተጠያቂ የሆኑትን አካላት በማውገዝ ነው ሰላማዊ ሰልፍ...
ኬንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ11 ሀገራት የጉዞ በራራ ፈቀደች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግታው የነበረውን አየር ማረፊያዋን ፣ እንዲሁም አቋርጣው የነበረውን በረራዎች በነገው ዕለት ዳግም እንደሚጀመሩ የኬንያው የጤና ሚኒስትር...
ትራምፕ ቲክ ቶክ በአሜሪካ ጥቅም እንዳይሰጥ እዘጋዋለሁ አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከቻይና መጥቶ ዓለምን ጉድ እያስደመመ ያለው "ቲክቶክ" የተባለው ማኅበራዊ ሚዲያ አሜሪካ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል እንደሚያግዱት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ።
''እስከ ቅዳሜ ድረስ...
አደማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮንቨርስቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሁለት መምህራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ ሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራንና ተመራማሪዎች የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ መስጠቱ ተሰማ።
ዩኒቨርሲቲው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሮፌሰርነት ማእረግ የሰጠው ለፕሮፌሰር አሰፋ አባሙና...
ነገ በአዲስ አበባ ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ ነዋሪዎች በነቂስ እንዲወጡ ታከለ ኡማ ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ነገ (እሁድ) ሐምሌ 26 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ራሱን ከኮሮና ቫይረስ...































