Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአማራ ክልል የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር በማሻቀቡ ፖሊስ እርምጃዎችን እንዲወስድ ታዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በክልሉ በከፍተኛ ሁኔታ በማሻቀቡ ኅብረተሰቡ ከአላስፈላጊ መዘናጋት እንዲወጣ የአማራ ክልል ኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ሃይል አስጠነቀቀ።
በክልሉ የኮሮና ቫይረስ...
ጃል ዳውድ ኢብሳ ከሁለት ቀን የቤት ውስጥ እገታ በኋላ ውጭ ወጥተው መንቀሳቀስ ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሐምሌ 10 ቀን ጀምሮ ለደህንነትዎ ጥበቃ ልናደርግ ነው የመጣነው ባሉ ፖሊሶች ከቤት እንዳይወጡ የታዘዙት አቶ ዳውድ ትናትት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቢሮአቸው...
የጃዋር፣ እስክንድር፣ በቀለ ገርባ፣ የሐምዛና ልደቱ አያሌው ቤተሰቦች የባንክ አካውንቶች ታገዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ የታሠሩት የሁሉም ፖለቲከኞችና የቤተሰቦቻቸው የባንክ አካውንት እንዳይንቀሳቀስ መታገዱ ተሰማ።
የተጠርጣሪዎች ጠበቃ በበኩላቸው የባንክ አካውንቶቹ እንዳይንቀሳቀሱ የተደረገው ያለ ፍርድ...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግሥት (ህወሓትን) አስጠነቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሕገ ወጥ መንገድ እየተንቀሳቀሰ ነው በሚል እየተከሰሰ የሚገኘው የትግራይ ክልል መንግሥትን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስጠነቀቀ።
ህወሓት (የትግራይ ክልል መንግሥት) ምርጫ ለማካሄድ የሚያደርገውን...
በትግራይ ለምርጫ የተመዘገቡት አምስት ፓርቲዎች ከዛሬ ጀምሮ በፖሊሲዎቻቸው ላይ ይከራከራሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኮሚሽን እውቅና ውጪ በ የተቋቋመው የትግራይ ክልል ምርጫ አስፈጻሚ ኮሚሽን በቀጣዮ ወር ለሚካሄደው ምርጫ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን...
የአረፋ በዓል፤ በእስልምና ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 1 ሺኅ 441ኛው የኢድ አል አድሃ ወይም አረፋ በዓል በመላው ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቀዳሚ ሙፍቲ...
805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት 24 ሰዐታት በተደረገ 9 ሺኀ 786 የላብራቶሪ ምርመራ፤ 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
በድምሩ እስካሁን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
62 ሺኅ ተመልካቾች የሚይዘው የአደይ አበባ ስታዲየም የጣራና የማጠቃለያ ግንባታ ዛሬ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ 24 ተብሎ በሚጠራው(መገናኛ) አካባቢ የሚገኘው የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም የጣራ እና የማጠቃለያ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀመረ።
ስፖርት ኮሚሽን...
የጋምቤላ ክልል 3 ቢሊዮን 377 ሚሊዮን ብር በጀት ማፅደቁ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ የምርጫ ጊዜ 5ኛ የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤው የክልሉን የ2013 ዓመታዊ በጀት እና የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን...
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 47 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮ ቴሌኮም በ2012 በጀት ዓመት 47 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ አግኝቻለሁ አለ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ በሰጡት...































