Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአማራ ክልል መንግሥት 1ሺኅ 244 ታራሚዎችን በይቅርታ ለቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል መንግሥት በእስር ላይ የነበሩ 1 ሺኅ 244 የሕግ ታራሚዎችን በይቅርታ መልቀቁን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ከሐምሌ 21/2012 ዓ.ም ጀምሮ...

ሀጫሉ በጀግና ሳይሆን በተገዙ ፈሪዎች መገደሉ ያሳዝነኛል ሲሉ ወላጅ አባቱ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ በተለምዶ ገላን ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ  ምሽት ላይ መኪና ውስጥ በጥይት ተመትቶ የተገደለው ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሕልፈተ ህይወቱ ከተሰማ...

በጉባ በርካታ አማሮችን የገደሉት 20 ታጣቂዎች ከነመሣሪያቸው በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሦስት ቀን በፊት ሐምሌ 20/2012 ዓ.ም በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፣ ጉባ ወረዳ ጥቃት የፈጸሙ 20 ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  የብልፅግና ፓርቲ "ወላጅ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያዮ። ውይይቱ በመንግሥት እና በፖለቲካ...

የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞች ሹመት ፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መደበኛ ጉባዔውን ሲያካሂድ የሰነበተው የአማራ ክልላዊ መንግሥት ከጠቅላይ ፍርድ ቤት እስከ መጀመሪያ ፍርድ ቤት ድረስ ያሉ የተለያዮ የዳኝነት ሹመቶችን ሰጥቷል። በአማራ ክልል...

እሁድ በአዲስ አበባ በአንድ ጀምበር ከሁለት ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሽር ጉዱ የተጧጧለት አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ፤ በአንድ ጀምበር ከ2 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ከጉድጓድ ቁፋሮ ጀምሮ አስፈላጊ ቅድመ...

ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የአረፋ በዓልን ሰብኣዊ ተግባር በመፈጸም እንዲያከብር ሐጂ ሙፍቲ እንድሪስ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የዒድ አል አድሀ አረፋ በዓልን ሲያከብር፤ በእምነቱ የተቀመጡ የወረርሽኝ መከላከያ መንገዶችን እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቀመጡ ክልከላዎችን ተግባራዊ በማድረግ...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አንድ 100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ በመሆን ተመረጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንጆቹ 2020 ፣ አንድ መቶ (100) ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው መመረጣቸው ታወቀ። ሪፒዩቴሽን ፖል ኢንተርናሽናል የተሰኘው...

በቤኒሻንጉል 14 የአማራ ተወላጆች ሲገደሉ፣ በርካቶች ቆስለዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከትናንት በስቲያ ሐምሌ 20/2012 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ የታጠቁ ኃይሎች በፈጸሙት ጥቃት የ14 ሰዎች ሲሞቱ፤ በርካቶች መቁሰላቸው...

ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ለማስተዳደር ሳይሆን ለመግዛት እየደከመ መሆኑን ታዬ ደንደኣ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አንድ ጊዜ የበላይነትን የለመደ አካል "እኩል ሁን " ሲባል የተዋረደ ይመስለዋል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል፣ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ...

Poems