Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ብሔራዊ የሎጀስቲክ ምክር ቤት ዛሬ በይፋ ተመሠረተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ችግሮች ዘላቂነት እና ሥርአት ባለው መንገድ ለመፍታት፣ በዘርፉ ቁልፍ ሚና ያላቸውን የመንግሥት ተቋማት እና የግሉን ዘርፍ ያካተተ ብሔራዊ የሎጂስቲክስ...

ኤምሬትስ “ኮቪድ 19” የተሰኘ ዋስትና ወደ በረራ ለሚመለሱ መንገደኞች ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኤምሬትስ አየር መንገድ በወረርሽኙ ሳቢያ ከበረራ ተስተጓጉለው የነበሩ መንገደኞች ዳግም ወደ በረራ እንዲመለሱ የሚያስችል  የነፃ መድህን ዋስትና እሰጣለሁ አለ። ኤምሬትስ "የኮቪድ 19"...

653 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ 11 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት በኢትዮጵያ በተለይም በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ ከመጨመሩ ባሻገር፣ የሞት ሪከርዱም እያንሰራራ ሄዷል። የጤና ማኒስትር ባወጣው የዛሬ ሪፖርት...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ በ2012 የበጀት ዓመት ከታክስ በፊት 1.9 ቢሊዮን ብር አትርፊያለሁ ሲል ገለጸ፡፡ ብሔር ተኮር ሆነው ከተቋቋሙትና ዘረኝነትን በተንጠላጠለ አሠራር...

ኦነግ ለሁለት ተሰነጠቀ፤ “ጉሚ ሰባ” (የአመራሮቹ ጉባዔ) እውቅና የለውም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች ለሁለት መከፈላቸውና ሊቀመንበሩን ያወረደው "ጉሚ ሰባ" የከፍተኛ አመራሮች ስብሰባም እውቅና እንዳልነበረው ተሰማ። ግንባሩን ሲመሩ የነበሩት ጃል ዳውድ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሻሸመኔ እና ዝዋይ ከተሞች፣ እንዲሁም በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ የደረሱት ጥቃቶች   መንግሥት በግብር የሚሰበስበውን ዳጎስ ያለ ገቢ ማሳጣቱን...

የ12ኛ ክፍል ዓይነ ስውራን ለአምስት ቀናት የቴክኖሎጂ ሥልጠና ሊሰጣቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሲባል የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች በኦላይን እንዲፈተኑ ለማድረግ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየተደረገ ነው ተባለ። በተመረጠው መንገድ ዓይነ ስውራን...

በደቡብ ክልል በዛሬው ቀን ብቻ 70 ሚሊዮን ተተክሏል ሲሉ የመንግሥት ሚዲያዎች ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ሁሉም አካባቢዎች ዛሬ ብቻ ከ70 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል ተባለ። የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ...

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዶክተር ዐቢይን በመደገፍ ለኖቤል ኮሚቴ ደብዳቤ አስገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ያላቸውን ድጋፍ ያሳዮበትን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ ደብዳቤ አስገብተዋል ተባለ። ኑሮአቸውን በኖርዌይ ያደረጉና...

የትግራይ ክልል ምርጫ አስፈጻሚ ኮሚሽን የምዝገባ ጥሪ አቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ስድስተኛውን ዙር ምርጫ ለማካሄድ ያለምርጫ ቦርድ ፍቃድ ህወሓት በወሰነበት በትግራይ ክልል  በሚከናወነው ምርጫ ለመወዳደር የሚፈልጉ የፖለቲካ ድርጅቶችና ግለሰቦች እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ። ከአንድ...

Poems