Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በቀለ ገርባ በረሃብ አድማ ላይ ናቸው፤ የባንክ አካውንታቸውም እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የስምንት ቀን ቀጠሮ የፈቀደባቸው  የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባል አቶ በቀለ ገርባ በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተሰማ። ባለቤታቸው...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ የሚሠራ መኪና ከማራቶን ሞተርስ ተበረከተላቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ ኃይል አማካኝነት የምትሠራ  ዘመናዊ መኪና በስጦታ ተበረከተላቸው። መኪናዋ የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ...

ጨፌ ኦሮሚያ 90 ቢሊዮን ብር በጀት እና አዳዲስ ሹመቶችን አፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት የተጀመረው ጨፌ ኦሮሚያ ለቀጣዮ  ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት 90 ቢሊየን ብር በሙሉ ድምፅ ማፅደቁ ተነገረ። ከፀደቀው በጀት ውስጥ 39.57 ብር ተዘዋዋሪ...

ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ ባለሥልጣናት ስማቸው እየተጠቀሰ ለሕዝብ ይፋ ሊደረጉ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሀብት መጠናቸውን ያላስመዘገቡ  የመንግሥት ባለሥልጣናት ስም ዝርዝር በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ ይደረጋል ተባለ። የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንደ ገለጸው ከሆነ 90 በመቶ...

በአማራ ክልል 405 ሰዎች በሠላም፣ 686ቱ በኃይል እጅ እንዲሰጡ መደረጉ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አማራ ክልል የሰኔ 15 2011 ዓ.ም ጥቃት ከፈጠራቸውና ከነበሩበት የሠላም ችግሮች በአንጻራዊነት ተላቋል ተባለ። አፍራሽና ለውጥ አደናቃፊ የሆኑ ኃይሎች፤ በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች...

ጃል ዳውድ ኢብሳ ከኦነግ ሊቀመንበርነት በማዕከላዊ ኮሚቴው ተነሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዐራት ዐሥርተ ዓመታት በትግል ውስጥ ከቆየውና ወደ ኢትዮጵያ በመንግሥት መልካም ፈቃድ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀ መንበር የሆኑት ጃል ዳውድ...

አቶ ልደቱ አያሌው ቢሾፍቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢዴፓ አመራር የነበሩትና አርብ እለት አዲስ አበባ ተይዘው ቢሾፍቱ  ከተማ ተወስደው የታሰሩት አቶ ልደቱ አያሌው ዛሬ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ታወቀ። በኦሮሚያ ክልል...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦነግ ሊቀመንበር የሆኑት የአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት በፌደራል ፖሊስ አባላት መከበቡን ተከትሎ ቦሌ የሚገኘው የግለሰቡ ቤት አካባቢ ብጥብጥ ለማስነሳት የሞከሩ መንጋዎች፣...

የፌደራል መንግሥትና የብልፅግና አመራሮች ከትግራይ ባለሀብቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ተወያዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል መንግሥት፣ የብልጽግና ፓርቲና የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ  አመራሮች ፤ ከትግራይ ተወላጅ ባለሀብቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዮ። "የፌደራል መንግሥት ጦርነት ሊከፍትብን...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ፣ በኢንቨስትመንት ለመሠማራት ፈቃድ ከተሰጣቸው ባለሀብቶች መካከል 61 ፕሮጀክቶች ወደ ግንባታና ማምረት እንደተሸጋገሩ ተነገረ። የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መመሪያ፤ በከተማው...

Poems