Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአዲስ አበባ በዘንድሮው መርሀ ግብር እስካሁን ዐራት ሚሊዮን ችግኝ ተተክለዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በዛሬው ዕለት በእንጦጦ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል።
እስካሁን በከተማዋ ከ4 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የብልጽግና ፓርቲ...
የህወሓት ተፅዕኖ ከብዶኛል ያለው የትግራይ ቲቪ ጋዜጠኛ ከመቀለ ሸሽቶ አዲስ አበባ ገባ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አምባገነኑ ህወሓት በትግራይ ክልል የሚያደርሰውን ተፅዕኖ በመጥላት የድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎች በየጊዜው እያፈነገጡ መሆናቸው እየተነገረ ነው።
በክልሉ የጡረተኛና የሴረኛ ታጋዮቹን ጨፍልቀህ ግዛ ሥርዓት...
በኢትዮጵያ ዛሬ 14 ሰዎች ሲሞቱ 720 ሰዎች ቫይረሱ በምርመራ ተገኝቶባቸዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከፍተኛው የሞት መጠን የሆነው የ14 ሰዎች ሕልፈተ ሕይወት በዛሬው ዕለት ተመዘገበ።
ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ከተነገረበት ከመጋቢት 4...
ኦቦ ዳውድ ኢብሳ ሊታሰሩ ነው፤ ቦሌ የሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በፌደራል ፖሊስ አባላት ተከቧል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ40 ዓመታት በላይ ያለ ምንም ውጤት በጫካ ትግል ውስጥ የሰነበተውና በለውጡ ማግስት በሰላማዊ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)...
አፄ ምንሊክ “ውሃ አንጠቀምም” የሚል ስምምነት እንዳልፈረሙ ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ታላቁ ኢትዮጵናዊ ንጉሥ ዳግማዊ አፄ ምንሊክ "ውሃ ለጎረቤታችን አንከለክልም" ሲሉ እንጂ "ውሃ አንጠቀምም" የሚል ስምምነት አለመፈረማቸውን በአ/አ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም...
በቦረና ዞን የሕክምና ባለሙያዎች 50 ኪሎ ግራም ፕላስቲክ በቀዶ ሕክምና አወጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን 6 የእንስሳት ሐኪሞች ከአንዲት ላም ሆድ ውስጥ 50 ኪሎ ግራም የሚመዝን ፕላስቲክ በቀዶ ሕክምና አውጥተዋል ተባለ።
ላሟ በጥሩ...
አረና ትግራይና ትዴፓ በትግራይ ክልል ምርጫ አንሳተፍም ሲሉ ዳግመኛ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህወሓት ጡረተኛ ነባር ታጋዮች የሚዘወረው የትግራይ ክልል ከቀሪው የአገሪቱ ክፍል በተለየ በመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ክልላዊ ምርጫ አካሂዳለሁ ቢልም በትግራይ ሕዝብ...
በኮቪዲ-19 ምክነያት የተዘጋው አ/አ ዮንቨርስቲ 5 ሺኅ 600 የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎችን አስመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ ትምህርት ያቋረጠው የአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎችን አስመረቀ።
ዛሬ ዮንቨርስቲው ያስመረቀው በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ከ5...
የሠባት ሀገራት አየር መንገዶች ወደ ኢትዮጵያ መብረር ጀምረዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና በሽታ ከተከሰተ በኋላ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የመንገደኞች በረራ አገልግሎት መነቃቃት ማሳየቱን ተከትሎ ሠባት የውጭ ሀገራት አየር መንገዶች ወደ ኢትዮጵያ መብረር ...
ሁለት የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑና የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ወጣቶች ዋስትና ተፈቀደላቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሦስት ሳምንት በፊት ተከስቶ ከነበረው ኹከትና ጥቃት ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሁለት የአሜሪካ ዜጎች የዋስ መብት እንደተፈቀደላቸው ተሰማ።
ከሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን...































