Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሕዝብን የሚያጋጩ፣ የሃይማኖት ጥቃት በሚፈጽሙ ላይ ሠራዊቱ እርምጃ እንደሚወስድ ኢታማዦር ሹሙ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የሚደረጉ ሴራዎች ካሁን በኋላ ቦታ የላቸውም ሲሉ  የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሐመድ ገለጹ። የሠራዊቱ ወታደራዊ...

ኦ ኤም ኤን ከሰኞ ጀምሮ መንገዶች እንዲዘጉና ከአማሮች ጋር ግብይት እንዳይደረገ አድማ ጠራ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሞ ሕዝብና የአማራ ሕዝብ እርስ በርሱ እንዲጋደል ከፍተኛ የፕሮፐጋንዳ ሥራ እየሠራ የሚገኘው ኦ ኤም ኤን (omn) ቴሌቪዥን ዳግም በኦሮሚያ ውስጥ ግድያና...

ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በአፋር ክልል የችግኝ ተከላ አካሄዱ ተብሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ ዛሬ በአፋር የችግኝ ተከላ ማካሄዳቸው ተሰምቷል። በችግኝ ተከላው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ሚኒስትሮችና የክልሉ ከፍተኛ...

ድሮ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሆነው “ሀጊያ ሶፊያ” ቅርስ መስጊድ እንዲሆን ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከተመሠረተ 1ሺኅ 500 ዓመት ዕድሜ ያስቀምጣሉ ጠረው ዝነኛው " የሀጊያ ሶፊያ " ቅርስ መስጊድ እንዲሆን መወሰኑ ይፋ ተደረገ። በቱርክ የሚገኘውና ቀደም  ባለው...

ፌስ ቡክ የኢንተርኔት ትስስርን በአፍሪካ ለማሻሻል በሚያፈሰው መዋዕለ ንዋይ ምጣኔ ሀብትን እያሳደግኹ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ላይ ተመራጭ የሆነውና ብዙ ተከታይ ያለው የማኅበራዊ ሚዲያው መድረክ የሆነው ፌስቡክ፤ በአፍሪካ ውስጥ የኢንተርኔት ትስስርን ለማሻሻል በሚያፈሰው መዋዕለ ነዋይ፣ የአህጉሪቱ...

በያዝነው ክረምት ግድቦችን ሊያፈርስ የሚችል ከመደበኛ በላይ ዝናብ ያጋጥማል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በያዝነው የክረምት ወቅት እና እሰከ መስከረም ባለው ጊዜ ውስጥ ባለው  ዝናብ ምክንያት፤ በተለይም በሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ ቦታዎች  ከመደበኛ በላይ...

አቪዬሽን 552 ኢትዮጵያውያንና 6 የወጭ ሀገር ዜጋ ባለሙያዎችን አስመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በግዙፉ የኢትየጵያ አየር መንገድ ሥር የሚገኘው የአቪዬሽን አካዳሚ 558 የአቪዬሽን ባለሙያዎች እንዳስመረቀ ተሰማ። ወቅቱ የኮሮና ቫይረስ የተስፋፋበት መሆኑን ተከትሎ  በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተደረገው...

ግብፅ የምታሰማውን የተዛባ ለማስተካከል እየተሠራ መሆኑን ደመቀ መኮንን ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ እያሰማች ያለውን የተዛባ አመለካከት ለማስተካከል ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ እንደሚሠራ ተገለጸ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ማስተባበሪያ ምክር ቤት...

በኮንሶ ዞን በተከሰተ ግጭት 11 ሰዎች ሲሞቱ 21 ሺኅ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል በተነሳ የመሬት ይገባኛል ግጭት ቢያንስ የ11 ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ ከ21 ሺኅ በላይ...

ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን የደረሰውን ጥቃትና ውድመት ለማጣራት ስልታዊ ክትትል እያደረግኹ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በሰሞነኛው ኹከት የደረሱ የሰብኣዊ መብት ጥሰቶችን የሚያጣራና የሚመዘግብ የባለሙያዎች ቡድን እንዳሠማራ ገለጸ። ከአርቲስ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ በተከሰተው...

Poems