Amharic Posts
Home Amharic Posts
ልደቱ አያሌው አ/አ ተይዘው በኦሮሚያ ፖሊስ አጃቢነት ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ተወሰዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢዴፓ ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ።
ፖሊስ ልደቱ አያሌውን የያዛቸው በቅርቡ በደብረዘይት (ቢሾፍቱ)...
ዛሬ 409 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ 9 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገው 6 ሺኅ 898 የላብራቶሪ ምርመራ 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለጸ።
በዚህ መሠረት በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
ጸበልተኛና መነኩሴ መስለው ወደ አማራ ክልል የገቡ የህወሓት ሽብርተኞች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተጠና መልኩ በአማራ ክልል ውስጥ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ተልእኮ ተቀብለው ወደ ክልሉ ሰርገው የገቡ 85 የጥፋት ሃይሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የአማራ...
ለሦስት ሳምንታት የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ መለቀቁ ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለሦስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች መለቀቁ ተሰማ።
የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በመላ ኦሮሚያና በአዲስ...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙ 30 ሺኅ ኢትዮጵያውያን ተመለሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያስከተለውን ተፅዕኖ ተከትሎ በተለያዩ ሀገራት በችግር ውስጥ የነበሩ ከ30 ሺኅ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት መመለሱ ተነገረ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
ሕዝብን የሚያጋጩ ሚዲያዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉና ለግጭት የሚዳርጉ መልዕክቶችን በሚያስተላልፉ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወሰደው እርምጃ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ።
ባለሥልጣኑ የአገርን ሠላምና...
የሶማሌ ክልል ም/ቤት የቀጣይ ዓመት በጀትና አዳዲስ ሹመቶችን ዛሬ አፀደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለውጡን በአግባቡ የተጠቀመበት የሶማሌ ክልል፤ የክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል።
በሙስጠፌ መሐመድ የሚመራው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት...
በባንቱ እና ሻሸመኔ የወደሙበትን ሪዞርቶች ለመገንባት መንግሥት 300 ሚሊዮን ብር እንዲሰጠው ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ አስታከው ለዘረፋና ለጥፋት በወጡ የመንጋ አባላት የተለያዮ ሁለት ከተሞች የሚገኙ ሪዞርቶቹ የወደመበት አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ዳግም ወደ ሥራ...
ጭላሎ ሆቴል 3 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ንብረት እንደወደመበት ባለቤቱ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከተሠራ ዐራት ዐሥርተ ዓመታትን ያስቆጠረውና ከሦስት ሳምንት በፊት በኹከት ናፋቂ መንጋዎች ከፍተኛ ጥፋት የደረሰበት ጭላሎ ሆቴል ለ2.9 ሚሊዮን ብር ኪሳራ እንደተጋለጠ ...
1 ሚሊዮን ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ኮሮናን መከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || "ጤናችን በእጃችን "የሚል መሪ ቃል የተሰጠው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
"ሮሃ እና ዳልበርግ" ግሩፕ ከመንግሥት እና ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች...































