Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኮሮናን መድኃኒት በአፍሪካ ለማግኘት ድጋፍ የሚያደርግ ኮሚቴ በዓለም ጤና ድርጅት ተቋቋመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለገዳዮ ኮሮና ቫይረስ የሚሆን መድኃኒትን ከባሕላዊ መድኃኒቶች ለማግኘት የሚደረግ ጥረትን የሚደግፍ፣ የሚያማክር ኮሚቴ በዓለም ጤና ድርጅት እና በአፍሪካ የበሽታ መከላከያ ማዕከል...
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ የህዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌትን አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትን በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዕለቱ ሃገራችን በታላቅ ጉጉት ለመስማት...
በመጀመሪያው ዓመት ለመሙላት የታቀደው የውሃ መጠን በግድቡ አናት ላይ እየፈሰሰ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሁን ያለው የዝናብ ሁኔታ የህዳሴ ግድቡን በውሃ ለመሙላት አመቺ መሆኑን ተከትሎ በመጀመሪያው ዓመት ለመሙላት የታቀደው የውሃ መጠን ሞልቶ በግድቡ አናት ላይ...
በዱከም ከተማ በመኪና አደጋ በሞተ ሰው ቀብር ላይ የተገኙ 44 ሰዎች በኮሮና ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዱከም ከተማ ውስጥ ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ በኮሮና ቫይረስ በተያዘ ግለሰብ በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙ 44 ሰዎች በኮሮናቫይረሰ መያዛቸው ታወቀ።
ለቫይረሱ ተጋላጭ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሻንጋይ ኤርፖርት ውስጥ በእሳት ነደደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በቻይና ሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በእሳት መቃጠሉ ተሰማ።
አውሮሮፕላኑ በእሳት የተያያዘው በሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ...
ኢትዮጵያውያን ከአንድ ወር በኋላ ፓስፖርት ማውጣትና ማደስ ይችላሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከእንግዲህ በኋላ ኢትዮጵያውያን ፓስፖርታቸውን ለማደስ የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በአካል መሄድ አይጠበቅባችሁም ተባለ።
ተቋሙ በአንድ ወር ፣ ከረዘመም በሁለት ወር ውስጥ...
ቻይና የአሜሪካ የኮቪድ 19 ክትባት ምርመራ የሚካሄዱባቸው ቤተ ሙከራዎችን ሰለለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቻይና የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር የሚያካሂዱ ቤተ ሙከራዎች ላይ ስለላ እያደረገች ነው ስትል አሜሪካ ወነጀለች።
በኮሮና ቫይረስ ላይ የሚደረግ ምርምርን ሰልለዋል የተባሉም ሁለት...
የአፍሪካ ሕብረት አባላት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በቪዲዮ ኮንፍረስ ዛሬ ተወያዮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፍሪካ ሕብረት አባላት ቢሮ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ መምከራቸው ተሰማ።
የአፍሪካ ሕብረት አባላት ቢሮ መሪዎች ባሳለፍነው ሰኔ 19 ቀን...
የኤርትራ ጦር ኢታማዦር ሹምና የደህንነት ሓላፊዎች ከሱዳን ከፍተኛ የጦር ሓላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኤርትራ ከፍተኛ የጦር ሠራዊትና የደኅንነት አመራር አባላት ልዑካን ቡድን ወደ ሱዳን መጓዛቸውና ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው አነጋጋሪ ሆኗል ተባለ።
እስካሁን ድረስ...






























