Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የግብርና ምርቶችን ወደ ወጭ በህገ ወጥ መንገድ የላኩ 59 ላኪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለወጪ ንግድ የሚውሉ የግብርና ምርቶችን በህገ-ወጥ መንገድ የላኩ እና በክምችት የያዙ ከ59 በላይ ላኪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንደገለጸው በኢትዮጵያ...

አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሳኒታይዘርና ጭንብል ማምረት ከገቡ መንግሥት ድጋፍ አደርጋለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አነስተኛና መካከለኛ ኢንዲስትሪዎች አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሠራተኞቻቸው እንዳይበትኑ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑ ተሰማ። በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ኢንዱስትሪዎቹ እንቅስቃሴ ስላልነበራቸው...

በሰኔ ወር ከተያዙት 2 ቢሊዮን ብር ከሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መሀል የጦር መሣሪያ ቀዳሚ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰኔ ወር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በህገ-ወጥ ንግድ ሲዘዋወሩ በቁጥጥር ሥር ከዋሉ የተለያዮ ዕቃዎች መሀል  የተለያዩ ዓይነት ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቀዳሚነት ተቀመጡ። በህግ...

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በኹከቱ ከአንድ ቪኅ በላይ መኖሪያና ንግድ ቤቶች መውደማቸውን አመነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተለያዮ የኦሮሚያ ዞኖች በተነሳው ኹከት ከአንድ ሺኅ በላይ መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች መውደማቸው ተረጋገጠ። የኦሮሚያ ክልል ቃል...

የጥላቻ ንግግሮችን የሚያሰራጩን የሚቆጣጠር “ተጋምደናል” የተሰኘ ኔትዎርክ ተቋቋመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተባባሱ የመጡት በማኅበራዊ ሚዲያና በሌሎች መደበኛ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚሰራጩ ጥላቻንና ጥቃትን የሚያበረታቱ መልዕክቶችን  ለማስቆም የሚያስችል ኔትዎርክ...

የዮናይትድ ኪንግደሙ ኩባንያ ያገኘው የኮሮና ቫይረስ መድኃኒት ለታማሚዎች እንዲሰጥ ሊጠይቅ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለምን ክፉኛ እያስጨነቀ ለሚገኘው የኮሮና ቫይረስ  ኪንግደም ኩባንያ ያከናወነው ክሊኒካል ሙከራ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለማከም  ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ተነገረ። ፈር ቀዳጅ ነው ...

ራይድ እና ፈረስ የተሰኙት ሁለት የትራንስፖርት ኩባንያዎች በኢንተርኔት መቋረጥ 400 ሚሊዮን ብር አጥተናል አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት የተለያዮ ታላላቅ የንግድ ተቋማት ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረጉ መሆናቸውን ገለጹ። በዚህ መንገድ ላልተገባ ኪሳራ ተዳርገናል...

በአዲስ አበባ በአንድ ሳምንት ብቻ 1 ሺኅ 700 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ሳምንታት ወዲህ በሕብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ የሆነ መዘነጋት መታየቱን ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በዚህ ወቅት በእጅጉ መስፋፋቱ እየተነገረ ይገኛል።  ይህንን መዘነጋት...

በኢትዮጵያ በግለሰብ የተሠሩ ሁለት ድሮኖች መጀመሪያ ጊዜ ህጋዊ ፍቃደኛ ከመንግሥት አገኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያዊው ወጣት ናኦል ዳባ የተሠሩ ሁለት  ድሮን (ፀረ-አረም መድኃኒት መርጫና ከርቀት ሆኖ ለማኅበረሰቡ መልክዕት ማድረስ የሚያስችሉ)፣ አንድ የኮሮና ቫይረስ ሙቀት መለኪያ የፈጠራ...

የተዘጉት ሁሉም ፍርድ ቤቶች ከዛሬ ጀምሮ እሰከ ሐምሌ 30 ለሥራ ክፍት እንደሚሆኑ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር ሲባል በከፊል ዝግ የነበረው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ሥራ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ተመልሷል። በአዲስ አበባ ፍርድ...

Poems