Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አነጋጋሪውን የሳዋ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም የጎበኙ የመጀመሪያው መሪ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በኤርትራ የሚገኘውንና እስከ ዛሬ ድረስ የየትኛውም ሀገር መሪ ያልጎበኘውን "ሳዋ" የጦር ማሰልጠኛ ካምፕ ጎብኝተዋል። ይህንን ጉብኝት ተከትሎም ዶክተር...

የአ/አ ፖሊስ በከተማዋ በሚገኙ ሆቴልና ፔንሲዮኖች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ እያደረገ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የከተማዋን ደህንነትና ጸጥታ ለመጠበቅ በህጋዊ መንገድ ማህበረሰቡን የማደራጀትና የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ሆቴል፣ ፔንሲዮንና መሰል ቤቶች ላይ ድንገተኛ...

በአቪዬሽን ጥራት ማረጋገጫ መስፈርት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ 1ኛ ፣ ከዓለም 20ኛ ደረጃ አገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍን ጫና ቢያሳድርበትም፤ ተወዳዳሪነቱና ተፈላጊነቱን ማስቀጠል እንደተቻለ ተነገረ። ይህንን ያሉት የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ፤ በመናኽሪያዎችና...

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት በ11 ወር 37 ማሊዮን ዶላር አግኝቻለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በበጀት ዓመቱ  (ባለፉት 11 ወራት) 37 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ። የውጭ ምንዛሬው የተገኘው የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ...

መክሸፍ እንደኦሮሚያ የከሸፈ ክልል እና የምስኪኖች ሰቆቃ ተtክለሚካኤል አበበ- ቶሮንቶ (ካናዳ)

መክሸፍ እንደኦሮሚያ፤ የከሸፈ ክልል እና የምስኪኖች ሰቆቃ ተtክለሚካኤል አበበ፤ ቶሮንቶ፤ ካናዳ፤ ሀምሌ፤ 2012/2020 እንደመግቢያ፤ "ነፍጠኛው ተነሳ፤ ሞቶ፤ ርቆ ከተቀበረበት፤" ይህ ጽሁፍ፤ ቀደም ሲል የነገሌ...

በእራሱ ልጆች የታገተው የኦሮሞ ህዝብ! || አሌክስ አብርሃም

በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ ህዝብ ነፃ አወጣሃለሁ በሚለው ቄሮ በተባለ ከድንጋይ እስከእጅ ቦንብ በታጠቀ ቡድንና ኦነግ ሸኔ በተባለ ነፍጥ የታጠቀ ቡድን የታገተና የመናገር የመምረጥ አስተያየት...

የኦነግ ባለሥልጣናት የታሰሩበት ቦታ ፈጽሞ ለማወቅ እንዳልተቻለ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቅርቡ በቁጥጥር ስር የዋሉ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ሰዎች ያሉበትን ተጨባጭ ሁኔታ እንዲያሳውቅ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። በአዲስ አበባ ከተማና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሺኅዎች የሚቆጠሩ...

በኢትዮጵያ  በ10 ዐመት ከ4 ሚሊየን በላይ የከተማ መኖሪያ ቤቶች ይገነባሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን የከተማ መኖሪያ ቤቶችን የመገንባት ዕቅድ መያዙ ተነገረ። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር  ይህንን ቢልም የዘርፉ...

በአማራና ኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች የሰብኣዊ መብት ጥሰት መፈጸማቸውን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አመነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አምነስቲ ኢንተርናሽናል  በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች አሉ ሲል ከሳምንታት በፊት ያወጣው መግለጫን አስመልክቶ ምላሽ የሰጠው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መግለጫው...

ለአረፋ በዓል ወደ ስልጤ ዞን የሚመጡ መንገደኞች ለ14 ቀናት ማቆያ እንዲገቡ ይደረጋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀጣዮ ሳምንት መጨረሻ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በሚከበረው የአረፋ በዓል ላይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንዳይስፋፋ ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተሰማ። በሚያዚያ ወር አጋማሽና...

Poems