Amharic Posts
Home Amharic Posts
የደምቢዶሎ ዮንቨርስቲ ሴት ተማሪዎችን ለኦነግ ሸኔ አሳልፈው የሰጡ 17 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከታገቱ ከስምንት ወራት በላይ ጊዜን ያስቆጠሩት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እገታ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ።
ትናንት ሐምሌ 10/2012 ዓ.ም በፌዴራሉ ከፍተኛ...
እስክንድር ነጋ፣ ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባና ስንታየሁ ቸኮል አዲስ ዛሬ ወደ ሌላ አዲስ እስር...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ፓርቲ ሊቀ መንበር እስክንድር ነጋ፣ ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባና ስንታየሁ ቸኮል ለሁለት ሳምንታት ከነበሩበት የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ...
የአ/አ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ከተማዋን ሊጠቀልሏት በሚቋምጡ ኃይሎች ዙሪያ በዝግ እየተገማገሙ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢሕአዴግ ከስሞ የተመሰረተው የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የ2012 ዓ.ም አፈፃፀምን በአዳማ እየገመገሙ መሆናቸው ተሰማ።
በመድረኩ ከለውጥ በኋላ የብልጽግና ጉዞ ጅማሮ እንዴት...
ከድኅረ ኮሮና በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን በተለያየ መደብ ተከፍለው ይጀምራሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ከድኅረ ኮሮና) በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚጀምሩት በተለያየ መደብ ተከፍለዉ እንደሆነ ተነገረ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሂሩት...
ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የገሚገቡ ተጓዦች በ72 ሰዐታት ነፃ መሆናቸውን እንዲያሳውቁ የሚያዘው መመሪያ ወደ 5...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቀደም ሲል ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ መንገደኞች በ72 ሰዓታት ውስጥ ተመርምረው ከኮቪድ ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጫ እንዲያመጡ ያስገድድ የነበረው መመሪያ ተሻሻለ።
የተሻሻለው መመሪያ...
የተባበሩት መንግሥታት ኮሮናን ለመከላከል ከፍተኛ የተባለውን ገንዘብ ጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተባበሩት መንግሥታት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችለውን ከፍተኛ ገንዘብ መጠየቁ ተነገረ።
ተቋሙ እስካሁን ከነበረው ከፍተኛ ገንዘብ የተጠየቀበት የገንዘብ መጠን 10.3 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ታውቋል።
ዓለም...
ሀጫሉን ኢንተርቪ ያደረገው የኦ ኤም ኤን ጋዜጠኛ ጉዮ ዋሪዮ ዛሬ መታሰሩ ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሀጫሉ ሁንዴሳ ከመገደሉ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ቃለምልልስ ያደረገለት የኦ ኤም ኤን ጋዜጠኛ የሆነው ጉዮ ዋሪዮ ዛሬ በቁጥጥር ሥር እንደዋለ ተሰማ።
የኦሮሚያ ልዩ...
ፖሊስ እስክንድር ነጋንና ሸምሰዲን ጠሃን የደበደብኩት ሲያዙ ግብግብ ስለገጠሙኝ ነው ማለቱን ዶ/ር ዳንኤል ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆኑት ዶክተር ዳንኤል በቀለ ከሁለት ሳምንት በፊት በተለያዩ ቦታዎች ላይ የተከሰተውን ለሰዎች ሞትና ለንብረት ውድመት የሆነውን ክስትት ጋር...
ህወሓት በነሀሴ ወር ለሚያካሂደው ክልላዊ ምርጫ ምርጫ አስፈጻሚ ኮሚሽነሮችን ሾመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቀጣዮንና ስድስተኛውን ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ የወሰነው ህወሓት ዛሬ ባካሄደው የትግራይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚሽነሮችን መርጧል።
ምክር...
ጃዋር ከርቀት ለይቶ የማየት ችግር ስላለብኝ ከቤተሰቦቼ ጋር መገናኘት አልቻልኩም ሲል ተናገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ ከሁለት ሳምንት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው የአቶ ጃዋር መሐመድን ጉዳይን ዛሬ የተመለከተው ፍርድ ቤት ተጨማሪ የ14...































