Amharic Posts
Home Amharic Posts
የህዳሴው ግድብ ዉሃ ሙሌት ተጀምሯል የተባለው ዘገባ የተሳሳተ መሆኑን ዶ/ር ስለሺ በቀለ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ ውሃ ሙሌት መጀመሩን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ማስታወቁን የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ቢዘግቡትም የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ግን...
የኦሮሞ ሕዝብ ከመከፋፈል አባዜ እንዲወጣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ህዝብ አንድነቱን አጠናክሮ ወደ ቀድሞው የማንነቱ እሴቶቹ መመለስ እንደሚኖርበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
አሁን ካለው የመለያየትና ኦሮሞን ከመከፋፈል አባዜ ወጥቶ የኦሮሞ...
በአ/አ በት/ቤቶችና በመንግሥት መ/ቤቶች ውስጥ የሚገኝ 4 ሺኅ ሄክታር ቦታ ለአርሶ አደሮች ሊሰጥ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ5 ሺኅ ሄክተር በላይ የሚሆን መሬት በዘር ለመሸፈን ማቀዱን አስታወቀ።
በከተማው ያሉ 5 ሺኅ አርሶ አደሮች ከ4 500 ሄክታር...
ግብፅ በዓባይ ምክንያት ወደ ጦርነት እንደማትገባ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባው የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የተነሳ ግብፅ ወደ ጦርነት የምትገባበት ዕድል እንደማይኖር ባለሙያዎች እየተናገሩ ናቸው።
የግድቡ ውሃ መጨመርንና ሌሎች...
ቅሬታ የቀረበባቸው ተቋማት ደብዳቤ አንቀበልም ማለታቸውን ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተለያዩ የመንግሥት አስፈፃሚ አካላት ኮሮና ቫይረስን እንደ ምክንያት በመጠቀም ሥራዬን እያስተጓጎሉብኝ ነው ሲል ከሰሰ።
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተወሰነ የሰው...
በዓይነቱ ልዮ የሆነ የቱሪዝም የታክሲ አገልግሎት በአዲስ አበባ ሥራ ሊጀምር ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ለቱሪዝም አገልግሎት የሚውል በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታክሲ ወደ ሥራ ሊገባ ነው መሆኑ ተነገረ።
ታክሲዎቹ ወደ ሃገር ቤት የሚገቡት መንግሥት በፈቀደው...
የጃዋር ጠባቂዎች በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር መታሰራቸውን ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጃዋር መሐመድ ጠባቂዎች በአሳሳቢ እስር ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን ሲገልጹ ፤ የጃዋር መሐመድ ጠበቃ ደንበኛቸው በምድር ቤት መታሰራቸውን ተናገሩ።
ከጃዋር ጠበቆች አንዱ የሆኑት አቶ...
ተከስቶ በነበረው ኹከት እጃቸው አለበት የተባሉ የመንግሥት ባለሥልጣናት በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዘር ተኮር ጥቃት ላይ እጃቸው አለበት የተባሉና በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ የመንግሥት ባለሥልጣናት መታሰራቸው ተሰማ።
ከሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ በተለያዩ...
መንግሥት በዚህ ወቀት ፌስ ቡክ እንዳይከፈት ከሕዝብ ጥያቄ ቀርቦልኛል አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተባባሰ የመጣውን የዘረኝነት ፕሮፐጋንዳን በሚያራምዱ ሚዲያዎች ላይ መንግሥት ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።
"በየሚዲያው በሚረጨው መርዝ ዜጎች ህይወታቸው የሚቀጠፍበትና ኢትዮጵያ የምትፈርስበት...
14 ሺኅ 500 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን በከፍተኛ ተፅዕኖ ሥር ወድቀዋል ተብሏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰላም ከራቃት ዓመታት ባስቆጠረችው የመን የሚገኙ በዐሥር ሺኅዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች እንቅስቃሴያቸው ተገድቦ በችግር ላይ መሆናቸው ተነገረ።
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት ባወጣው መግለጫ መሠረት...






























