Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአሜሪካ የተሠራው የኮሮና ክትባት የመጨረሻው ሙከራ ከቀናት በኋላ በ30 ሺኅ ሰዎች ላይ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለምን በከፍተኛ ሁኔታ እያንቀጠቀጠ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስን መግታት ያስችላል የተባለው ክትባት የመጨረሻ ሙከራ ከጥቂት ቀናት በኋላ ይደረግለታል ተባለ።
የአሜሪካ የባዮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሞደርና፤...
በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ከተሞች 5 ሺኅ ሰዎች ተይዘዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከሳምንት በፊት ተከስቶ ከነበረው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች ቁጥር 5 ሺኅ እንደሚደርስ ተነገረ።
በአሁኑ ጊዜ የአገሪቱ የጸጥታ ወደ ተረጋጋ ሁኔታ...
ብርሃነ መስቀል የወሰዱት የህዝብ ንብረትን በጫና መለሱ || ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ
በአሜሪካ አገር፣ በሎሳንጀለስ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጄኔራል የነበሩት ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ ከኃላፊነት ከተነሱ በሁዋላ ወዲያውኑ ማስረከብ የነበረባቸው የኢምባሲው መኪናን ክብርቱ ጉትጎታ...
የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር 6 || ሰማነህ ጀመረ (ከካናዳ)
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ አሰላለፍህን ታሳምር ዘንድ ጥሪየ ይድረስህ፤
ውዱና ጎስቋላው ወገኔ ሆይ። በሃሳብና በጭንቀት የታጀበው ሰላምታየ ከባህር ማዶ ይድረስህ። እኔ ከሃገሬ ከወጣሁ ብዙ ጊዜ ሆኗል።...
ለወገኖቼ! || ጌታቸው አበራ
…ነገደ ኩሽ ወ ሴም፣ ..’ኦሞቲክ፣ ናይሎቲክ’ ...
የእግዚአብሔር ፍጡራን፣
የሰው ልጅ ዘር ግኝት ጥቁር ኢትዮጵያውያን..፤
አያት ቅድመ-አያቶች፣.. ጥንተ-ኢትዮጵያ ልጆች..
በገነቧት...
በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ኤፍ.ቢ.ሲ || የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተናገሩ።
ጠቅላይ ዐቃቤ ህጓ በሰጡት መግለጫ 1ኛ...
ግልጽ ደብዳቤ ለክብርት አዳነች አበቤ || ረቂቅ ይሁን
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ - አዲስ አበባ
ክቡርነትዎ በሰኔ 29፣ 2012 ዓ.ም በእነጃዋርና እስክንድር ጉዳይ ላይ የሰጡትን መግለጫ ስከታትል፤ አግራሞት የጫሩብኝን፣ ያስጉኝን ነገሮች በመመለልቴ፤ መሰረታዊ...
የቄሮ ሐይማኖት… || አሌክስ አብርሃም
‹‹የኦሮሞ ትግል›› በሚል ካባ የተጠቀለለው የቄሮ የዘር ማጥፋት እና ዘረፋ አሰቃቂ የሽብር እንቅስቃሴ እንደሃረግ ተክል ራሱን ችሎ መቆም የማይችል ይልቁንም አጠገቡ ያገኘው ነገር ላይ...































