Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአርቲስት ሀጫሉ ቤተሰቦች በስንቱ ይጎዳሉ…? || ታምሩ ገዳ
አርቲስት፣ ገጣሚ እና አክቲሽስት አጫሉ ሁንዴሳ ባለፈው ሰኞ በታጣቂዎች ህይወቱ መቀጠፉን ተክትሎ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ደግሞ በአ/አ እና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ የተስተዋለው...
በቃ! ይሁን አሜን || ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
የኢትዮጵያ ችግር በሰው ሰራሽ ትርክት ኢትዮጵያዊነትን በመሳል ኢትዮጵያውያንን መመረዝና እርስ በርስ ማጫረስ ነው። በዚህም እኩይ ተግባር የተለከፉ፥ ጭራቅ እንኳን ሊሰራው የማይችለውን አሰቃቂ ግድያ ሲፈፅሙ...
በ21 ኛዉ ክፍለዘመን የታየ ለከት የለሽ ድንቁርና || ህብር ሬዲዮ
እንግሊዝ ጉድ አፍልታለች !
*ፅንፈኛዉ መንጋ መሄጃ መግቢያ ቀዳዳ ጠፍቶታል!*
"በ21 ኛዉ ክፍለዘመን የታየ ለከት የለሽ ድንቁርና ሲል የእንግሊዝ ጋዜጣ ሜትሮ በመንጋው ላይ ተሳልቆበታል።"
በእንግሊዝ ሀገር ህግ...
በኦሮሚያ ክልል በዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በአፋጣኝ ይቁም!! || ያሬድ ኃይለማርያም
በ1994 እ.ኤ.አ ሩዋንዳ ውስጥ የተከሰተውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በዋናነት የመሩት ሁለት ራዲዮን ጣቢያዎች ነበሩ። አንዱ በመንግስት ሥር የነበረው ራዲዮ ሩዋንዳ የሚባለው ሲሆን ሁለተኛው እና...
አንቺን ሲልሽ ሲልሽ… እንዳይሆን የመንግስት ነገር || ያሬድ ኃይለማርያም
ሰውየው አጥብቆ የሚፈልጋትን የልብ ወዳጁን እሱ በፈለጋት ጊዜ ፈልጎም አያገኛትም፤ እሷ በፈለገችው ጊዜ ደግሞ ድንገት ከች ትላለች። በዚህ የተበሳጨው አፍቃሪ ታዲያ እንዲ ብሎ ገጠመ...
ሊያነቡት የሚገባ – የምስኪኖች ሰቆቃ እና የነገሌ ግፍ || ልጅ ወንድወሰን ተሾመ (ኢጆሌ...
ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ክልሎች
ተወልጄ ያደግኩት አርሲ ነገሌ፤ ነገሌ አርሲ ነው፡፡ይሄንን ነገር ለመጻፍና ላለመጻፍ ከራሴም ከሰውምተሟግቻለሁ፡፡ ባንድ በኩል ነገር ማባባስ መሰለኝ፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ንጹሀን ደማቸው...
የሀጫሉ ግድያን በገለልተኛ ማጣራት፣ በሎንዶን እስራት… || ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ
ባለፈው ሰኞ አመሻሻቱ ላይ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በታጣቂዎች ህይወቱ የተቀጠፈው አክቲቪስት እና አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ አሟሟት በገለልተኛ ወገኖች እንዲጣራ ተጠየቀ፣ግድያውን ተከትሎ ውጥረት ነግሷል፣...
ተከላካዩ አብይ አህመድ አጥቂ መሆን ያለበት ጊዜ! || አብርሃ በላይ
ጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት ገልብጦ፣ አገር ሊያፈርስ ይችል የነበረ ሴራ በሚገባ አክሽፏል::
የኦሮሞ ፅንፈኞች የአምቦ ልጅ የሆነው ወጣቱ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን በማስገደል፣ እንደተለመደው አምቦ የአመፁን...































