Monday, May 11, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በውጭ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያውያን  ስለ ህዳሴው ግድብ ለተቀሪው ዓለም ለማስረዳት እየሠሩ መሆኑ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የኢትዮጵያን አቋም ለተቀረው ዓለም ለማስረዳት ከምንጊዜውም በላቀ እየሠሩ ናቸው ተባለ። ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ...

የህዳሴው ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብትን መጠበቅ ይገባል ሲሉ ኢ/ር ስለሺ በቀለ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዳሴው ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ። የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ...

የ9 ዓመቷን ሕጻን ልጁን የደፈረው ፖሊስ በ9 ዓመት እስር መቀጣቱ እያነጋገረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሕጻናት ላይ የአስገድዶ መድፈር የሚፈጽሙ ግለሰቦች ላይ የሚተላለፈው የፍርድ ውሳኔ ዝቅተኛ መሆኑ ወንጀሉን በከፍተኛ ሁኔታ ከማባባሱ ባሻገር በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታን እየፈጠረ ይገኛል። በቤኒሻንጉል...

ከኮሮና በኋላ ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ህብረት ሀገራት ለመግባት የሚያስችለውን “ሸን ገን” ቪዛ አገኘች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ለመግባት የሚያስችለውን  የሸንገን ቪዛ ፍቃድ ካገኙ 11 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተነገረ። እንደ አረቢያን ገልፍ ዘገባ...

በህዳሴው ግድብ ላይ አሜሪካ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ የአሜሪካ ሴናተሮች ጠየቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለግብፅ ወገንተኝነት ታሳያለች የምትባለው አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ የአሜሪካ ሴናተሮች መጠየቃቸው ተሰማ። ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ለሀገሪቱ ግምጃ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፌደራል መንግሥቱ ሙሉ ለሙሉ ያፈነገጠው ህወሓት ራሱ ያወጣውን ሕገ መንግሥት የሚጣረሱ ድርጊቶች መፈጸሙን ገፍቶበታል። መቀሌ በመሸገው ወንጀለኛ ቡድን እንደሚዘወር የሚነገርለት የትግራይ ክልል የራሱን...

ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ዐሥር ዓመታት የምትከተለው የልማት መሪ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዐሥር ዓመታት የልማት መሪ እቅድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውይይት መካሄዱ ተሰማ። የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አስፋው በእቅዱ ዙሪያ...

ቢዮንሴ ጥቁር አሜሪካውያን በመጪው ምርጫ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ አሳሰበች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ስመ ገናናዋ ሙዚቀኛ ቢዮንሴ  ጥቁር አሜሪካውያን በቀጣዮ ምርጫ ላይ በንቃት እንዲሳተፉና የሚበጃቸውን አስተውለው እንዲመርጡ አሳሰበች። ቢዮንሴ ይህን ያለችው በቢኢቲ ሽልማት ላይ ላከናወነችው ሰብአዊ...

ኢራን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ትዕዛዝ ማውጣቷ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢራን መንግሥት በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ትዕዛዝ ማውጣቱ ተነገረ። የአረብ ሀገራት ቅርብ ሚዲያ እንደሆነ የሚነገርለት አልጀዚራ በሰበር ዜናው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ...

Poems