Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዛሬ 157 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ፣ አምስት ሰዎች በቫይረሱ መሞታቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፋት 24 ሰዐት ውስጥ በተደረገው 3 ሺኅ 693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር አስታወቀ።
ይህን ተከትሎ በአጠቃላይ...
ለጉምሩክ ሠራተኞች 2 መቶ ሺኅ ብር ጉቦ ለመስጠት የሞከረ ባለሀብት እጅ ከፍንጅ ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለጉምሩክ ኮሚሽን ሠራተኞች ብር 200 ሺኅ ብሮ ጉቦ በመስጠት ንግድ ለማጭበርበር የሞከረ ባለሀብት በተቋሙ ሠራተኞች አጋላጭነት እጅ ከፍንጅ መያዙ ተነገረ።
"ያዴሳ ደሬሳ ጀነራል...
ኦቢኤን ሁለተኛ ቻናልና የተለያዮ የኦሮሚያ ከተሞች የሚደመጡ ኤፍ ኤም ራዲዮችን አስመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሚያ ብሮድ ካስት ኔትዎርክ (ኦቢኤን ) ሁለተኛ ቻናል የሆነውን ሆርን ኦፍ አፍሪካ እና ኦቢቫን ቴክኖሎጂውን፣ ኤፍ ኤም ራዲዮችን አስመረቀ።
ድርጅቱ ኤፍ ኤም ራዲዮ...
ምናላቸው ስማቸው ኢትዮ 360 ሚዲያን ለቀቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢሳትን ለቀው የራሳቸውን የሚዲያ ተቋም የመሠረቱት ግለሰቦች ለአንድ ዓመት የዘለቀው አለመግባባታቸው ሥር ሰዶ የተቋሙ አባል የሆነው ምንአላቸው ስማቸው ዛሬ ሥራ መልቀቁን ይፋ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሌ 35 የአልሻባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ሴክተር "ሦስት ባይደዋ" የተንቀሳቀሰን የኮንቮይ ጉዞ ለማደናቀፍ የሞከሩ የአልሻባብ ቡድን አባላት ላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እርምጃ መወሰዱ ተሰማ።
በሽብር ቡድኑ...
አሜሪካ በኮሮና የተያዙባት ዜጓቿ ቁጥር ከ2.5 ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2.5 ሚሊየን በላይ መድረሱ ተረጋገጠ።
እንደመረጃው ከሆነ ፍሎሪዳና ቴክሳስ ከተሞች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች በከፍተኛ ቁጥር ተመዝግቧል።
በአገሪቷ ደቡባዊ...
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና ዛሬ አራት ሰዎች ሲሞቱ፣ 119 አዲስ ሰዎችም በቫይረሱ ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፋት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ3 ሺኅ 895 የላብራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር አስታወቀ።
ይህን ተከትሎ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው...
ሜቴክ በርካታ ሠራተኞች ሊቀንስ መሆኑ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ያለፉት ሁለት ዓመታትን እዳ ሲከፍል የሰነበተውና ከአትራፊነቱ አክሳሪነቱ ያመዘነው ሜቴክ፤ በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ሠራተኞቹን እንደሚቀንስ ተሰማ።
የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የሠራተኛ...
ኤርሚያስ አመልጋ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኢንቨስትመንት ባንክ እያቋቋሙ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በርካታ አዳዲስ የንግድ እንቅስቃሴዎችን በመጀመር የሚታወቁት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለለትን የኢንቨስትመንት ባንክ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆናቸው ታወቀ።
በተለይም በለውጡ ማግስት...
ዓለም ዐቀፍ መገናኛ ብዙኃን ስለ ህዳሴው ግድብ እያሰራጩ ያለው መረጃ ሀሰት ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት እና ውኃ አለቃቀቅ ደንብ ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ቢሮ...































