Amharic Posts
Home Amharic Posts
ትራንስፎርመር ከአዲስ አበባ በክሬን ጭነው ሊያመልጡ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የመብራት ኃይል ሠራተኞች ነን በሚል ትራንስፎርመር በክሬን ጭነው ለማምለጥ የሞከሩ ግለሰቦች ተያዙ።
በተለያዩ ሥፍራዎች የመብራት ኃይል ሠራተኞች ነን በሚል ማጭበርበሪያ ከመሥሪያ...
ትራምፕ ታሪካዊ ሐውልቶች ላይ ጥቃት የሚያደርሱትን የሚያሳስር ትዕዛዝ አወጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ ሐውልቶች ላይ ጥቃት የሚደርሱ ተቃዋሚዎችን ማሠር የሚያችል አንቀፅ ያለው ትዕዛዝ ላይ ፊርማቸውን እንዳኖሩ ተሰማ።
አደባባይ የቆመ ማንኛውም ሐውልት ላይ...
145 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ዛሬ ሲያዙ፣ አምስት ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው አልፏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፋት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ 5 ሺኅ 552 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 145 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ታወቀ።
ይህን ተከትሎ በአጠቃላይ...
በቀናት ልዮነት በደረሰ የመብረቅ አደጋ ከ100 በላይ ሰዎች ሞቱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰሜናዊ ሕንድ በሚገኙ ሁለት ግዛቶች በቀናት ልዮነት ውስጥ ባጋጠሙ የመብረቅ አደጋዎች ምክንያት ከ100 በላይ ሰዎች እንደሞቱ ተነገረ።
ቢሐር በምትባለው ግዛት ውስጥ የሚገኘው የአደጋ...
በአስገድዶ መድፈር የተከሰሱ ግለሰቦች በ11 ዓመትና 25 ዓመት እስራት ተቀጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች በ25 እና በ በ11 ዓመት ከ9 ወር ፅኑ እስራት መቀጣታቸው ተነገረ።
የ64 ዓመቱ ተከሳሽ የሆኑት ግለሰብ ነሐሴ ወር...
በቦሌ ሩዋንዳ የቻይናውያን ቤት ከዘረፉ ታጣቂዎች ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ አንድ ሰው ሞተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የቻይናዊያን መኖሪያ ቤት ላይ የዘረፋ ወንጀል ፈጽመው ሊያመልጡ ከነበሩ ተጠርጣሪዎች መካከል ከፖሊስ ጋር በከፈቱት ተኩስ የአንድ ሰው ሕይወት...
የጠ/ሚሩ አረንጓዴ አሻራን የተመለከተ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው ለሚያጋሩ ሽልማት ተዘጋጀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠ/ሚ አረንጓዴ ዐሻራ ጥሪ በሚል መለያ በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው ለሚያጋሩ አስደናቂ በረከቶች መዘጋጀታቸው ተነገረ።
በፊልም፣ በግራፊክ ሥነ ጥበብ፣ በፎቶግራፍ፣ በሥነ ጽሑፍ፣...
ቦሌ ድልድይ ለሁለት ቀናት በተደረገው ማዕድ ማጋራት፣ የመዝሙር ኮንሰርት አንድ ሚሊዮን ብር ተገኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሶልማክ አድቨርታይዚንግ ኤንድ ኤቨንትስ፤ ከኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ሙዚቀኞች ህብረት ጋር በመሆን ባካሄደው የጎዳና ላይ የሙዚቃ ዝግጅት ከ አንድ ሚሊዮን ብር...
የህዳሴው ግድብ ውኃ የሚተኛበት ሥፍራ ደን ምንጣሮ ሥራ ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውኃ የሚተኛበት ስፍራ ደን ምንጣሮ ሥራ ትናንት መጀመሩ ተነገረ።
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ዋና...
የጄነራል ሰዓረ መኮንንና ሜ/ጀ ገዛኢ አበራ የግድያ ወንጀል ክርክር በፕላዝማ እንዲካሄድ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፈው ዓመት ሰኔ 15 ቀን አዲስ አበባ ውስጥ የተገደሉት የጦር ኢታማዦር ሹሙ በጀነራል ሰዓረ መኮንን እና በሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ የግድያ ወንጀል...





























