Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከአዲስ አበባ ናቸው የተባሉ ወጣቶች እንቦጭን ለመታደግ ወደ ጣና ጉዞ ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጎ ፍቃደኛ የሆኑና የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው የተባሉ ወጣቶች እንቦጭ አረምን ለማስወገድ ወደጣና ሀይቅ ሊሄዱ ነው ተባለ።
የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና በጎ...
በኮሮና ምክንያት በተቋረጠው የተማሪዎች ምገባ ሕጻናት ለምግብ አጥረት ተዳርገዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ መስተዳድር ተግባራዊ አድርጎት የነበረዉና በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ ከትምህርቱ ጋር አብሮ የተቋረጠው የተማሪዎች ምገባ፤ ደፍኗቸው የነበሩ የችግር ሽንቁሮች ዳግም መከፈታቸው፣...
በርካታ የመንግሥት ባለሥልጣናት ሀብታቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ አልሆኑም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል የስነ ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ሥር ያለው የሃብት ማሳወቅ እና ምዝገባ ዳይሬክቶሬት የመንግሥት ባለሥልጣናት የሀብት ምዝገባን እያካሄደ መሆኑን ገለጸ።
የፌዴራል እና የክልል...
የጠ/ሚ/ር ዐቢይ መንግሥት ኢትዮ ቴሌኮምን መሸጡን እንዲያቆም ኢዜማ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ገዥዉ ፓርቲ (ብልፅግና) የኢትዮ ቴሌኮምን ከፊል ድርሻ ለመሸጥ እሄደበት ያለውን ጥድፊያ በአስቸኳይ እንዲያቆም ኢዜማ አስጠነቀቀ።
በርካታ ኢትዮጵያውያን በሰከነና በሳል በሆነ የፖለቲካ አካሄድ እየተጓዘ...
በኢትዮጵያ 250 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፣ የሁለት ሰው ሞተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ5ሺኅ 514 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 250 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ፤ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...
ደቡብ ክልል፤ የፌዴራሊዝሙ ስኬትና ውድቀት መበየኛ!
በኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ውስጥ የመጀመሪያው እና ጉልህ የማንነት ጥያቄ የተስተናገደው በደብብ ክልል ነው፤ ይኸውም የስልጤ ከጉራጌ ዞን መነጠል ነው።
በወቅቱ “ጉራጌ አይደለንም፤ ስልጤ ነን” የሚለው የማንነት...
በጀነራል ሰዓረ መኮንን የግድያ ወንጀል ሲካሄድ የነበረው የክርክር ሂደት እንዲቀጥል ተወሰነ
በጀነራል ሰዓረ መኮንን እና በሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ የግድያ ወንጀል ሲካሄድ የነበረው የክርክር ሂደት እንዲቀጥል ተወሰነ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 248873 1ኛ የፀረ...
እንደምነህ አባይ?! || ጌታቸው አበራ
እንደ መግቢያ፦
...ካዛሬ 21 ዓመታት በፊት፣ ወደ ግብጽ ሀገር ሄጄ ነበር። በዚያም ጉዞዬ፣ የአባይን ዳርቻ ተከትዬ እስከ አሌክሳንድርያ ከተማም ድረስ ዘልቄ የአባይን መጨረሻ እስከ ሜድትራንያን...
አዲስ አበባ፤ ዳቦ፣ የመኖሪያ ቤት፣ መብራት እና ውሃ፣ የመሬት ቅርምት፣ ተረኝነተ፣ ሙስና፣ ግፍ፣ ወዘተ...
አዲስ አበባ ብዙ ሥር የሰደዱ እና ውስብስብ ችግሮችን በጉያዋ የያዘች ጉደኛ ከተማ ነች። ልክ እንደ ከተማዋም አዲስ አበቤዎችም እንዲሁ ከዳቦ አንስቶ እጅግ ብዙ እና...
ከኦሮሚያ ክልል ለመጡ የመንግሥት ሠራተኞች ኮንዶሚኒየም እየተሰጠ ነው መባሉን የአ/አ መስተዳደር አስተባበለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየሰጠ ነው በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው...































