Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በቀን ሁለት ሚሊየን ዳቦ ያመርታል የተባለው ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ዛሬ በይፋ ተመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሰዐት ሰማኒያ ሺኅ፣ በቀን ሁለት ሚሊየን ዳቦ እንደሚያመርት የተገነረለት ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ዛሬ በይፋ ተመርቋል። የሸገር ዳቦ ፋብሪካ መጠናቀቅ ዳቦ ከማምረት ባሻገር የብልጽግና...

በተሰረቀ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ምክንያት ቦሌ፣ ሰሚት፣ ጎሮ፣ ገርጂ ካዛንችስ አካባቢዎች መብራት ተቋረጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አዲስ አበባ ከተማ እየተባባሰ በመጣው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ምሰሶ ስርቆት ሳቢያ  በበርካታ ቦታዎች የመብራት አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡ ተሰማ። 132 ኪሎ ቮልት...

የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር ተመሰረተ፤  ገለልተኝነቱ አጠያያቂ ሆኗል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያዊያን የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ተነሳሽነት የተጀመረ ነው የተባለለት ማኅበር  ሕጋዊ ዕውቅና አግኝቶ መመስረቱ ተነገረ። በአገር ውስጥ እና ዓለም  ዐቀፍ የመገናኛ  ብዙኃን ድርጅቶች ባልደረቦች...

በህወሓት የተመሰረተው የፌደራሊስቶች ጥምረት ህወሓትን ከጥምረቱ አባረረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ጉባዔ ዛሬ ሲያጠናቅቅ ህወሓት እና ኢዲዩን ከጥምረቱ አባልነት ማገዱን ገለጸ። በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ጥምረቱ ባወጣው...

የሶደሬ ሪዞርትና የሪፍት ቫሊ ዮንቨርስቲ ባለቤት ገመናን በዋልታ ቲቪ እንዳይተላለፍ ያገደው የፍርድ ቤት እግድ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሶደሬ ሪዞርትና የሪፍት ቫሊ ዮንቨርስቲ ኮሌጅ ባለቤት በሆኑት በአቶ ድንቁ ዙሪያ የተሠራውና በዋልታ ቴሌቪዥን እንዳይተላለፍ የታገደው ተከታታይ ፕሮግራም እግዱ ተነሳለት። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ...

አፄ ኃይለ ሥላሤ፣ ኮ/ል መንግሥቱን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን የተጠቀሙበት ኦለምፐስ ካሜራ መመረት ቆመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የፎቶግራፍ ምስሎችን በማንሳት ስመ ገናና ከሆኑት ምርጥ ካሜራዎች መካከል አንዱ የነበረው ኦሊምፐስ ካሜራ መመረት ቆሟል ተባለ። ልክ እንደ ኒከን፣ ሶኒና ካነን ሁሉ...

የመጀመሪያው የኮሮና ክትባት ዛሬ በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ ባሉ ፈቃደኛ ሰዎች ላይ ተሞከረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የዓለም ሕዝብ ተስፋ ያደረገበትና በሙከራ ላይ የሚገኘው  የኮሮና ቫይረስ ክትባት በዩናይትድ ኪንግደም በጎ ፈቃደኞች ላይ እየተሞከረ ነው ተባለ። በቀጣይ ቀናት ውስጥ ለ300...

በሺኅዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ እስር ቤት ውስጥ በአስከፊ ሁኔታ ላይ ናቸው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው (በሺኅ የሚቆጠሩ) ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በሳኡዲ ዓረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ናቸው ተባለ። ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ስደተኞች በጠባብ እና...

ከ19 96 ዓ.ም ጀምሮ በኤግዚቢትነት የተያዙ ዕጾችን ጨምሮ ሐሰተኛ ብርና ዶላሮች ተቃጠሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ በተለያዩ ጊዜያት በኤግዚቢትነት የያዛቸውን አደገኛ ዕፆች እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ማቃጠሉን አስታወቀ። በወንጀል ምርመራ ቢሮ የተደራጁ ወንጀሎች ምርመራ...

ዛሬ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ፣ 141 አዲስ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ተጨማሪ 141 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውና ሦስት ሰዎች ሕልፈት ሪፖርት መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአዲስ አበባ ነዋሪ፣  የ52 ዓመት ወንድ፣ጰ( በህክምና ላይ...

Poems