Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“አባይ ለግብጽ፣ለኢትዮጵያ ምንእንደሆነ እናውቃለን” ሶማሊያ || (ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ)

በትላንትናው ፣ማክሰኞ እለት የአረብ ሊግ አባላት በኢትዮጵያው ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ በሰጠው ውሳኔ ላይ እንደ ጅቡቲ እና ኳታር ሁሉ ከግብጽ ጎን ያልቆመችው፣ ጎረቤት...

ምርጫ ቦርድ በህወሓት በኩል የቀረበውን የምርጫ ላካሂድ ጥያቄ እንደማይቀበል አረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የትግራይ ክልል ምክር ቤት የክልል ምክር ቤት ምርጫን አስመልክቶ የሰጠውን ውሳኔ እንዲያውቅለትም ሆነ ምርጫ እንዲያስፈፅምለት ያቀረበውን ጥያቄ ያልተቀበለው መሆኑን...

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ  በኮሮና ምክንያት 200 ሚሊዮን ብር ከሰረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያዊው አትሌትና ኢንቬስተር ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በኢትዮጵያ የከፈተው ግዙፉ ሀዮንዳይ የመኪና ካምፓኒ ለከፍተኛ ኪሳራ ተዳርጎብኛል አለ። እንደ ኃይሌ ገለጻ ከሆነ የኮቪድ-19 በኢትዮጵያ መከሰትን...

አሜሪካዊቷ ቫኒሳ ዊልያምስ ለህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እንደሚሠሩ ቃል ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለኢትዮጵያ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆነው እንደሚሠሩ በአሜሪካ የጥቁር ከንቲባዎች ኮንፈረንስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናገሩ። በጥቁር ከንቲባዎች ብሔራዊ ኮንፈረንስ...

በጋምቤላ የሚገኙ የቄለም ወለጋ ተፈናቃዮች የመንግሥት ታጣቂዎች በግድ ወደ ቀዬአችን እየመለሱን ነው አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቄለም ወላጋ ዞን አምፊሎ ወረዳ ሸበል ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ በርካታ ሰዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት መፈናቀላቸውን ተከትሎ በጋምቤላ ለመጠለል መገደዳቸውን ገለጹ። ከአንድ ሳምንት በፊት...

ጤና ሚኒስቴር በቀን 15 ሺኅ ሰዎችን ለመመርመር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጤና ሚኒስቴር በአገር ዐቀፍ ደረጃ የኮቪድ 19 እለታዊ ምርመራን ወደ 15 ሺኅ ከፍ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ። ከመጋቢት 4/ 2012 ዓ.ም ጀምሮ የኮሮና...

ጥቁር የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሦስቱ ሀገራት በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም  ግልፅ የሆነ ድርድር እንዲያደርጉ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ስምምነት ላይ ያልደረሰቡትን የዓባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም  አስመልክቶ መግለጫ አወጡ። "ሲቢኤስ" የሚል ቅፅል መጠሪያ ያለው የጥቁር አሜሪካውያን...

ፓርላማው ነገ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ስለመስጠት የወጣውን ህግ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛው መደበኛ ስብሰባ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ ...

ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውና ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፋት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ4 ሺኅ 34  በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚንስትር አስታወቀ። ይህን ተከትሎ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ...

Poems