Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts
video

በትግራይ ምርጫ አላካሂድም – ምርጫ ቦርድ

ምርጫን አስመልክቶ የሰጠውን ውሳኔ እንዲያውቅለትም ሆነ ምርጫ እንዲያስፈፅምለት ያቀረበውን ጥያቄ ያልተቀበለው መሆኑን፣ የተጠየቀውን የሰው ሀይል፣ የሎጄስቲክስ እና የቁሳቁስ አቅርቦት የሚሰጥበት የህግ አግባብ አለመኖሩን ያሳውቃል፡፡

የትግራይ ክልልን ምርጫ በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የክልል ምክር ቤት ምርጫ እንዲፈጸምለት ለቦርዱ ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ የትግራይ ክልል ምክር ቤት “ኮቪድ 19ኝን...

ኢትዮጵያ በቢሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ በታሪክ ከፍተኛውን የስንዴ ግዢ ልትፈጽም ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ ከፈጸመችው ግዢ የተለየና በታሪክም ከፍተኛ ነው የተባለለትን የስንዴ ግዢ ልትፈጽም መሆኑ ተነገረ። እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያሳዮት ከሆነ በአንድ ነጥብ...

የተባበሩት መንግሥታት ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ያላቸውን አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ዳግም አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ሰለማዊ በሆነ መንገድ በጋራ ሊሠሩ ይገባል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በድጋሚ አሳሰበ። የድርጅቱ...

የግብፅ የመረጃ መረብ ሰርሳሪዎች በተቋሞቿ ላይ ጥቃት ለማድረግ መሞከራቸውን ኢትዮጵያ አረጋገጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በግብፅ የሚገኙ የመረጃ መረብ ሰርሳሪዎች፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ተቋማት የመረጃ መረብ መዋቅር ላይ ጥቃት ለማድረግ  እንደሞከሩ የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለፀ። በሦስት...

በአ/አ እየተሠሩ ስላሉ ፕሮጀክቶች መረጃ ለማግኘት የሚያስችል ማዕከል ተከፈተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ መረጃዎችን ማግኘትና ሐሳብ መስጠት የሚቻልበት የኪነ ህንጻ እና ከተማ ማዕከል መከፈቱን የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት...

ኢትዮጵያውያን ምሁራን ስለ ህዳሴው ሐሳባቸውን በዓለም መድረክ ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ምሁራን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሳይንሳዊ እና በእውቀት ላይ በተደገፈ ጥናታዊ ሐሳባቸውን ለዓለም ዐቀፍ መድረኮች በማቅረብ ኃፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ።  የሳይንስ እና...

የመጀመሪያው የኮሮና ክትባት በደቡብ አፍሪካ ሊካሄድ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአፍሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ክትባት ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ሊካሄድ እንደሆነ ተሰማ። ደቡብ አፍሪካ ለዚህ የክትባት ሙከራ የተመረጠችው ከአፍሪካ በርካታ በበሽታው የተያዙ ሰዎች...

ፕ/ት ትራምፕን “ያሳፈሯቸው” ወ/ሮ ሜሪይ ማናቸው? || (ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ

የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ ባለፈው ቅዳሜ በኦክላሀማ ግዛት ያካሄዱት የምርጫ ቅስቀሳ በቅድሚያ ብዙ ደጋፊዎች ይታደማሉ ታብሎ ብዙ ቢነገርለትም በገሃድ የታየው ግን በጣም አንስተኛ የ...

የአጣሪ ጉባኤው ውሳኔና የተካደው ዴሞክራሲ ተክለሚካኤል አበበ (J.D., LLM)

|| ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ|| በላፈው ሳምንት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛውን ምርጫናየፓርላማውን እድሜ በተመለከተ፣ የሕገ-መንግሥት አጣሪጉባኤ የላከለትን የውሳኔ ሀሳብ አጽድቋል፡፡ በዚህ መሰረት አሁንያለው ፓርላማ ላልተወሰነ ጊዜ...

Poems