Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ የመተንፈሻ ቀዳዳ የተሠራላቸው ማስኮችን ወደ ሀገር እንዳይገቡ አገደች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን "ራስ ወዳድ" የሚል መጠሪያ የተሰጣቸው፣ ቫልቭ ወይም የመተንፈሻ ቀዳዳ የተሠራላቸው ማስኮችን ወደ ሀገር እንዳይገቡ ማገዱ ተሰማ። ባለሥጣኑ...

በሺኅዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ አህዮች ለእርድ ወደ ኬንያ እየተጓዙ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በርካታ የኢትዮጵያ አህዮች  በሕገ ወጥ መንገድ ለእርድ ወደ ኬንያ እየተጓጓዙ ናቸው ተባለ። እነዚህ በሺኅዎች የሚቆጠሩ አህዮች በቆዳቸው ምክንያት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተፈላጊነታቸው እየጨመረ ...

በመቶዎች የሚቆጠሩ በቤይሩት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች  ጎዳና ላይ ወድቀዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሊባኖስ እየተባባሰ የመጣውን የሊባኖስ ምጣኔ ሀብት ማሽቆልቆል ተከትሎ በርካታ መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሊባኖሳውያን ጭምር ለቤት ሠራተኞቻችን መክፈል አንችልም በሚል ኢትዮጵያውያንን እያባረሩ ናቸው...

ላሊበላ፣ ኮረም ፣ አላማጣ፣ ቡሬ፣ አገው፣ ጋይንት፣ ቤጊና እንጅባራ ከተሞች ቀለበታማው ግርዶሽ ታየ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ ዛሬ ሰኔ 14/ 2012 ዓ.ም ጠዋት ታይቷል። በከፍተኛ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው  ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ...

ዛሬ 63 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ፣ ሦስት ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ሕይወታቸው አልፏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ4 ሺኅ 457 የላብራቶሪ ምርመራ ሥድሣ  ሦስት (63) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። በዚህ መሠረት በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች...

ክልሎች ጣጣ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ሰኔ/2012 ወያኔ ክልሎችን አካለ ስንኩላን አድርጎ የፈጠረው ለብልሃቱ ነው፤ ዋናው ዓላማ ጎሣዎችን በማናከስ ዳኛ ሆኖ አናታቸው ላይ ለመቀመጥ ነበር፤ ይህንን ዓላማ ሳይጨብጡ የክልሎችን አወቃቀር መደገፍ...

የግብፅ መገናኛ ብዙኃን ስለ ዓባይ፣ ኮሮናና ከሊቢያ ጋር ስላለው ጦርነት እንዳይዘግቡ ታገዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የግብፅ መገናኛ ብዙኃን ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ በሀገሪቱ ስላለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና ከሊቢያ ጋር አገሪቱ እያረገች ስላለው ጦርነት የተመለከተ  ምንም...

ዮናይትድ ኪንግደም ወደ ሀገሯ የሚገቡ መንገደኞችን በክፍያ እመረምራለሁ አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዩናይትድ ኪንግደም ወደ ሀገሯ የሚገቡ መንገደኞችን በክፍያ ልትመርመር ማሰቧን ገለፀች። ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ መንገደኞች በአየር ማረፊያዎች በክፍያ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ ከተስማሙ ወደ...

የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለዜጎች ለመስጠት የሚያስችል የሙከራ ሥራ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሰላም ሚኒስቴር ለሁሉም ዜጎች የሚሠራ ብሄራዊ ዲጅታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ፎር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከተባለ የህንድ ተቋም ጋር መፈጸሙን ገለጸ። የሰላም...

ዛሬ በተደረገ 399  ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገሪቱ ከገባ ከሦስት ወር በኋላ ሪከርድ የሆነውን በቫይረሱ የተያዙ ሰውችን ቁጥር አስመዘገበች። የጤና ሚኒስቴር እንደገለጸው ከሆነ በኢትዮጵያ ባለፉት 24...

Poems