Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኦሮሚያ ክልል 8 ዞኖች ላይ የአንበጣ መንጋ ታይቷል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ስምንት ዞኖች ላይ የአንበጣ መንጋ እየታየ መሆኑ ተነገረ። የክልሉ አደጋ ስጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽን እንደ ገለጸው ከሆነ የአንበጣ መንጋው በደቡብ...

ባለፈው ዓመት በሀገሪቱ በርካታ የሕግ ማሻሻያዎች መደረጋቸውን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያን የንግድና ኢንቨስትመንት ከባቢ ምቹ፣ ተወዳዳሪና ተመራጭ ለማድረግ እንዲቻል በማቀድ በተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ አማካኝነት ዋና ዋና የሪፎርም ሥራዎች ተካሂደዋል ተባለ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የወላይታ ዞን ተወካዮች በደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባዔ አለመገኘታቸው ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  የሲዳማን የክልል አደረጃጀት ባፀደቀውና የትናንቱ የሀዋሳው የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ ላይ፤ የወላይታ ዞን ተወካዮች አልተሳተፉም ተባለ። ተወካዮቹ ከስብሰባው ቀደም ብለው በልዩ...

ግብፅ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ከኢትዮጵያ ጋር ከመስማማት ውጭ ምርጫ እንደሌላት ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግብፅ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ላይ ያላት ምርጫ ከኢትዮጵያ ጋር መተባበር ብቻ እንደሆነ  ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ገለፁ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም ዐቀፍ...

የአስከሬን ምርመራና የቀብር ክልከላን ጨምሮ በአስቸኳይ አዋጁ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን  ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባሉ አንዳንድ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በዛሬው እለት በአስቸኳይ...

ኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞንን ለኮሮና ሕሙማን ለመጠቀም መወሰኗን ገለፀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቅርቡ በብሪታንያ የሕክምና ባለሙያዎች አስተማማኝነቱ የተመሰከረለትና የመጀመሪያው የኮሮና መድኃኒት ሆኖ የተመዘገበው ዴክሳሜታዞንን ኢትዮጵያ በሥራ ላይ ለማዋል መወሰኗን አስታወቀች። ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድኃኒት እንደ ድንገተኛ...

ዛሬ በኮሮና አምስት ሰዎች ሲሞቱ፣ 116 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺኅ 809 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ዐሥራ ሥድሥት (116) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ፤ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ...

በኒውዚላንድ ከ11 ዓመት በኋላ አንድ ፖሊስ መገደሉ አነጋጋሪ ሆኗል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለኑሮ ተመራጭና እጅግ ሰላማዊ  ነች በምትባለው ኒው ዚላንድ አንድ ፖሊስ መገደሉ መነጋሪያ ርዕስ ሆኗል። ፖሊሱ መደበኛ አሰሳ እያደረገ  አንድን ግለሰብ መኪናውን ሊያስቆም ሲሞክር...

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በበርካታ ቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደረሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን ያዝ ለቀቅ እያደረገ በመግባባትና  ልዮነት ውስጥ  በሦስቱ  ሀገራት መካከል ሲካሄድ በሰነበተው ድርድር ተሟጋቾቹ  በበርካታ ቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደርሰዋል ተባለ። አብዛኞቹ ቴክኒካዊ...

Poems