Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዶ/ር ደብረጽዮን የህዳሴው ግድብ ግንባታ እንዲዳከምና ከፍተኛ ኪሳራ እንዲደርስ አድርገዋል ተባለ  

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ሊቀ መንበር ዶክተር ደብረፂዮን የህዳሴው ግድብ እንዲጓተትና ሀገሪቱም ለኪሳራ እንድትዳረግ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ተባለ። የቀድሞው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አለማየሁ ተገኑ "የህዳሴ ግድቡ...

የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባዔ የሲዳማ ዞን በክልል እንዲደራጅ ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ በሀዋሳ ከተማ የተካሄደው የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት የሲዳማ ዞን በክልል እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው አስቸኳይ...

አቶ ኢብራሒም ዑስማን የሶማሌ ክልል ም/ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አቶ ኢብራሒም ዑስማን በቅርቡ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው የተሾሙት አቶ አደን ፋራህን በመተካት የሶማሌ ክልል ምክትል ርእስ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ። በቅፅል ስማቸው...

ኪሎ ሽንኩርት 35 ብር  የሸጡ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የአንድ ኪሎ ሽንኩርት ዋጋ 35 ብር እንዲገባና ሌሎች የእህል ዓይነቶች ላይም ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርገዋል...

ወደ ውጪ ከተላከ የሥጋና የወተት ምርት በ11 ወር 63.13 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የሥጋና ወተት ምርት 68.13 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር...

የህዳሴው ግድብ ለቀጠናው ኢኮኖሚ ውህደት ጠቃሚ መሆኑን ኬንያ አስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያውያን እየተገነባ ያለው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለቀጠናው የኢኮኖሚ ውህደት ጠቃሚ መሆኑን ኬንያ አስታወቀች። የኬንያ ፓርላማ አፈ ጉባዔ ጀስቲን ሙቱሪ ዛሬ በኬንያ ...

በአምስት ቀናት ውስጥ 16 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ከ16 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና ንግድ ማጭበርበር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር...

ዛሬ ተጨማሪ 195 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ፣ ሀለት ሰዎችም ሕይወታቸው አልፏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ4 ሺኅ 853 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ዘጠና አምስት (195) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ፤ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ...

ታዋቂው ኢትዮጵያዊው ቦክሰኛ ሰይፉ ጢቦ አረፈ|| ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ

ኢትዮጵያን እና ህዝቧን በተለያዩ አለማቀፍ የስፓርት መድረኮች ላይ ያስጠራው እውቁ እና አንጋፋው ቦክስኛው ሰይፉ መኮንን (ጢቦ) በአሜሪካው ፣ካሊፎርኒያ ግዛት ፣ሎሳንጀለስ ከተማ ውስጥ ከዚህ አለም...

ነገ የሚጀመረው የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባዔ በኤጄቶ ሊበጠበጥ ይችላል በሚል ሀዋሳ ከተማ በጸጥታ ኃይሎች...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የተለያዮ ወሳኝና አከራካሪ ጉዳዮች ይስተናገዱበታል ተብሎ የሚጠበቀው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ ምክር ቤት  ጉባዔ ነገ ይጀመራል ተባለ። የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት...

Poems