Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአምስት ወር አንድ ቢሊዮን ዶላር አጥቷል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ በአየር ትራንስፖርት ዘርፉ ላይ በተፈጠረው መስተጓጎል ምክንያት አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ አጥቷል ተባለ። የኮሮና ቫይረስ ዓለም...

አቶ አብነት ገ/መስቀል የሚዲሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በቁም እስር ላይ የሚገኙት የሼህ ሞሐመድ ሁሴን አልአሙዲ ቀኝ እጅ የሆኑት አቶ አብነት ገብረ መስቀል፤ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ...

አንጋፋው  የሳይኮሎጂ መምህር ዶ/ር አብርሃም ሁሴን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዶ/ር አብርሃም በሳይኮሎጂ የትምህርት ፍልስፍና ከፍተኛው ማዕረግ ላይ የደረሱ በበርካታ የጥናትና ምርምር ሥራዎቻቸው የሚታወቁ የሥነ ትምህርት ሙያተኛ ነበሩ። የባህር ዳር መምህራን ማሰልጠኛን ከመሩ...

የአዲስ አበባው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ስያሜውን እንዲሰርዝ በፍርድ ቤት ተወሰነበት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት ዓመታት ከተገነቡና በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ከቻሉ በርካታ ሆቴሎች መሀል አንዱ የሆነው የአዲስ አበባው ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል፤ ስያሜውን እንዲሰርዝ በፌደራል ከፍተኛ...

የድንበር ተሻጋሪ አሾከርካሪዎች በኅብረተሰቡ በሚደርስባቸው ተፅዕኖ ጫካ ውስጥ ለማደር ተገደዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በሚንቀሳቀሱባቸው ቦታዎች ከኅብረተሰቡ ከፍተኛ ተፅዕኖ እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ። የድንበር ተሻጋሪ መኪኖች አሽከርካሪዎች በጉዟቸው ወቅት በሚያቋርጧቸው ኢትዮጵያ ከተሞች...

የመገናኛ ብዙኃን ፖሊሲ ረቂቅ ተጨማሪ ማሻሻያዎች እንዲደረግበት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በብሮድካስት ባለሥልጣን የቀረበው የመገናኛ ብዙኃን ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ተጨማሪ ውይይት እንዲደረግበት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጠይቀዋል ተባለ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የመገናኛ ብዙኃን የሚመራበትን ራሱን...

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጀነራል መሐመድ ሀምዳን ደጋሉ አዲስ አበባ መግባታቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናት ጀነራል መሐመድ ሀምዳን ደጋሉ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም...

የህዳሴው ግድብ የቅድመ ኃይል ማመንጫ ተርባይን ሥራዎች መጠናቀቃቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዳሴ ግድብ ቅድመ ኃይል ማመንጫ የሁለት ጀነሬተር ተርባይን ሥራዎች ተጠናቅቀው በኮንክሪት እየተሞሉ መሆናቸው ተነገረ። የግድቡ ግንባታ ከተጀመረ አንስቶ የተከናወኑ ሥራዎች ሲመዘኑ በ2012 ዓ.ም...

በኢትዮጵያ  ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገው የ5 ሺኅ 274 የላቦራቶሪ ምርመራ ፤ አንድ መቶ ሀያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውና ይህን...

ህወሓት የድብቅ ድርድርና ውይይት እንደማይፈልግ ዶ/ር ደብረፂዮን ለሀገር ሽማግሌዎቹ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፂዮን ከህወሓት ጋር በድብቅ የሚደረግ ውይይትን አንቀበልም አሉ። ሁሉም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኃይሎች የሚሳተፉበት አገራዊ መድረክ በማዘጋጀት...

Poems