Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዲማ ነገዎ ከመንግሥት ጋር ሠፊ የፖለቲካ ልዮነት ቢኖረንም በአባይ ጉዳይ ግን አንደራደርም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦነግ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ዲማ ነገዎ አሁን ሥልጣን ላይ ካለው መንግሥት ጋር የፖለቲካ ልዮነት ቢኖራቸውም በሀገራዊ ጥቅም ላይ የጋራ መግባባትን...
ግብጽ ድርድሩን የምታቋርጥ ከሆነ ኢትዮጵያ ዳግመኛ ለድርድር እንደማትቀመጥ ገዱ አንዳርጋቸው አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አንድ ሳምንት በዘለቀው የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የሦስትዮሽ ድርድር የተጠበቀውን ውጤት ማምጣት እንዳልቻለ ታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ሰሞኑን ሲካሄድ የቆየውን የህዳሴ...
ከሚሊኒየም ለይቶ ማቆያ ዛሬ 87 ሰዎች አገግመው ወጥተዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ከገባ በኋላ በቫይረሱ ተይዘው ካገገሙ ሰዎች መሀል በአንድ ቀን ከፍተኛ ሰዎች ማገገማቸው ታወቀ።
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሥር...
የሀገር ሽማግሌው ቡድን ከመቀሌ መልስ በኦሮሚያ ወደሚገኘው የሸኔ ታጣቂ ፊቱን ያዞራል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መስተዳደር መካከል ያለውን አለመግባባት በሽምግልና መፍትኄ እንዲያገኝ ለማገዝ ዛሬ መቀለ የገባው የሽምግልና ቡድን በቀጣይ ይህንን ጥረቱን በኦሮሚያ...
ዲክሳሜታሶን የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ መድኃኒት መሆኑ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዲክሳሜታሶን የተሰኘው የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ መድኃኒት እንደሆነ የብሪታኒያ ተመራማሪዎች አረጋግጠናል አሉ።
በዓለም ላይ በርካሽ ዋጋ እንደሚገኝ የሚነገርለት ዲክሳሜታሶን የተሰኘው መድኃኒት በፅኑ ሕክምና...
መለዮ ለብሰው ቤት ሲያቃጥሉ የሚታዮት ሰዎችን ጉዳይ ኦሮሚያ ፖሊስ እየጠራሁ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን የኦሮሚያ ፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሱ ሰዎች አንድ የሳር ክዳን ጎጆ ቤትን ሲያቃጥሉ የሚያሳያውን ተንቀሳቃሽ ምስል እያጣራ እንደሚገኝና ድርጊቱ እርሱን እንደማይወክል ገለፀ።
ድርጊቱ...
ሜ/ጀነራል ከፍያለው አምዴ የተባበሩት መንግሥታት ጦር አዛዥ እንዲሆኑ በአንቶኒዮ ጉተሬዝ ተሾሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሜጀር ጀነራል ከፍያለው አምዴ ተሰማ በአብዬ ግዛት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጊዜያዊ የፀጥታ ኃይል ዋና አዛዥ ሆነው ተሾሙ፡፡
ቀደም ሲል በሓላፊነት ጦሩን ይመሩ የነበሩት...
እስከሁን ለ192,087 ሰዎች ምርመራ ተደርጓል ዛሬ ተጨማሪ 109 ሰዎች በኮሮና ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ፤ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።
ዛሬ ሟች ሆና...
አቡነ ማትያስና ሐጂ ሙፍቲ እንድሪስን ጨምሮ 52 የሀገር ሽማግሌ ቡድን ነገ መቀሌ ይገባል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሀገራዊ ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት ነገ የሀገር ሽማግሌዎች ቡድን ወደ ትግራይ ክልል ይጓዛል።
52 አባላትን ያካተተው የሀገር ሽማግሌዎች ልዑክ ወደ መቀሌ የሚያደርገው ጉዞ በአገሪቱ...
ኢትዮጵያ ኮሮናን በአግባቡ እንድትከታተል የአውሮፓ ኅብረት 19 ቢሊዮን ብር እረዳለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ 19 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ሊያደርግ እንደሆነ ዛሬ ይፋ አድርጓል።
በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከፍተኛ መስፋፋት እያሳየ የሚገኘውን የኮቪድ...































