Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በግብፅ 60 ዶክተሮች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በግብጽ  በሕክምና ሥራ ላይ እያሉ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ሕይወታቸው ያለፈ ዶክተሮች ቁጥር 60 ደርሷል ተባለ፡፡ የግብፅ  የሕክምና ባለሞያዎች መንግሥት በቂ የሕክምና ቁሳቁስ እንዲያሟላ...

ኤርትራ ከኢትዮጵያና ሱዳን የመጡ 31 ዜጎቼ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጥቂት ሳምንታት በፊት " በሀገሬ አንድም የኮሮና በሽተኛ የለም፣ ተይዘው የነበሩትም አገግመዋል" ያለው የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጡ 31 ሰዎች አግኝቻለሁ...

የኮቪድ 19 ቫይረስ ያለበት ሰው የፀረ ተህዋሲያን መድኃኒትን ለሚፈልጉ ኢንፌክሽኖች ይጋለጣል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ከመከላከል ጎን ለጎን የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒት በጀርሞች እንዳይላመዱ ጥንቃቄ እና ቁጥጥር  ሊደረግ ይገባል። "የፀረ-ተህዋሲያን ብግርነትን መቆጣጠር እና መከላከል በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት"...

በደብረ ብርሃን ከተማ መናኸሪያ ከሚሠሩ 36 ሠራተኞች 16ቱ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ወረርሽኙ እየተስፋፋባት እንደሆነ በሚነገርላት በደብረ ብርሃን ከተማ  በአንድ መ/ቤት ውስጥ ከሚሠሩ ሠራተኞች መሀል ግማሽ ያህሉ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ። በከተማ  አስተዳደር መናኸሪያ ውስጥ...

የሠባት ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የህዳሴውን ግድብ ጎበኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሠባት ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በግንባታ ላይ ያለውን የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉብኝት አደረጉ። በኢኖቬቭንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሥራ አመራር ቦርድ...

የመጠባበቂያ ነዳጅ በሱሉልታ ዴፖ ማከማቸት ተጀመረ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በሱሉልታ ዴፖ በመጠባበቂያነት የምትይዘውን ነዳጅ ካለፈው ሃሙስ አንስቶ ማስገባት ጀምራለች ተባለ። እየገባ ያለው ነዳጅ እጥረት ሲያጋጥም ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን፣ በሱሉልታ ዴፖ...

የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ህጎችን አፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 85ኛ መደበኛ ስብሰባ በንግድ ህግና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉ ተሰምቷል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት...

176 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ፣ ሦስት ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ  ለ5 ሺኅ 636 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው እና የሦስት ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ...

ግብፅ ድርድሩ እየተደረገ የውሃ ሙሌት መካሄድ የለበትም ስትል ተቃውሞዋን አሰማች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር ትናንት በቀጠለበት ወቅት፤ ኢትዮጵያ በድርድሩ ሁለት የቴክኒክና የህግ ቡድኖች ቢኖሩ በሚል ያቀረበችውን...

Poems