Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት የለም ለሚሉ ኃይሎች መከላከያ ሠራዊቱ ዝግጁ መሆኑ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መጪው ከመስከረም 30/2013 ዓ.ም በኋላ መንግሥት የለም የሚለውን ዛቻና ፉከራ ፣ ሕግና ሥርዓት የመጣስ እንቅስቃሴን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዳር ቆሞ አይመለከትም ሲሉ...
በአዲስ አበባ ህገ ወጥ እርድ ያከናወኑ 132 ልኳንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና በሽታ በተስፋፋበት በዚህ ወቅት በየመንደሩ የሚታረዱ የከብት ስጋዎችን ለኅብረተሰቡ የሚያቀርቡ ሉካንዳ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ በኮሮና ምክንያት ገጥሞኝ የነበረውን የደም እጥረት ቀርፊያለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ታይቶ የነበረው የደም እጥረት አሁን ላይ መፈታቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም ባንክ ገለፀ።
“ደም በመለገስ ዓለማችንን የበለጠ ጤናማ ያድርጉ” በሚል...
በአትላንታ ከተማ ሌላ የ27 ዓመት ጥቁር አሜሪካዊ በነጭ ፖሊስ መገደሉ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጆርጅ ፍሎይድ መገደልን ተከትሎ የተነሳው ሕዝባዊ አመጽ ሳይበርድ ሌላ ጥቁር አሜሪካዊ በአትላንታ ከተማ በነጭ ፖሊስ መገደሉ ታወቀ።
በአትላንታ በሚገኘው ዌንዲስ ሬስቶራንት በር ላይ...
የአውሮፓ ሀገራት “አስትራዜኔካ” ከተሰኘው ተቋም ጋር የኮሮና አቅርቦትን በተመለከተ ውል ፈጸሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮሮና ቫይረስ በርካታ ዜጎቻቸውን በሞት በማጣት ክፉኛ የተቀጡት የአውሮፓ ሀገራት የኮሮናን ቫይረስ የሚከላከለው ክትባት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲገኝ ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ናቸው...
አል ቃኢዳ የአሜሪካን ሕዝብ ከገቡበት ውጥንቅጥ የማወጣችሁ እኔ ነኝ ሲል መልዕክት አስተላለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለተጨቆኑት የዓለም ሕዝቦች ሁሉ ቆሚያለሁ የሚለው አልቃኢዳ ሰሞኑን ባሰራጨው መልዕክት ሙስሊም አሜሪካዊያንን ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ያልሆኑትንም በተቃውሟቸው እንዲገፉበት አበረታቷል።
"ኡማህ" የተሰኘው የአል ቃኢዳ...
ዛሬ በኢትዮጵያ የሁለት ወር ሕጻንን ጨምሮ 176 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ4 ሺኅ 845 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 179 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው እና ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የጤና...
የጽንፈኞች ጸሃይ እየጠለቀች ይሆን?
አዲስ አበባና አዳማ። ኦቢኤንና ዋልታ። በዚህ ሳምንት ያወጧቸው ዘጋቢ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ምናልባትም ማርሽ ቀያሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መገመት ስህተት አይደለም። ሁለቱም ፕሮግራሞች፡ ባለፉት ሁለት...
ወገኖቼ፤ ቅዱሱን ንጉስ አትፈልጉት፤ መፍጠር እየቻላቹ! || ሙሉጌታ መንግስት
የኢትዮጵያ ችግር የመሪዎቿ ቅድስና ማነስ ነው ብዬ አላምንም። መሪዎችም ሰዎች ናቸው። የመንግስት ሰራተኞችም ሰዎች ናቸው። ባለስልጣናትም ሰዎች ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሰው ነው። ዳኛውም ሰው...
በኢትዮጲያ የሟቾች ቁጥር 55 ደረሰ፣ ዛሬም 268 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ5 ሺኅ 544 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡ ይህን ተከትሎ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...































