Amharic Posts
Home Amharic Posts
የትግራይ ክልል ውሳኔ ሕገ መንግሥቱን ስለሚጻረር መንግሥት እርምጃ ይወስዳል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- "የትግራይ ክልል ምክር ቤት ምርጫ ይካሄድ ብሎ መወሰኑ ህገ መንግሥቱን የሚጻረር ስለሆነ መንግሥት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አክብሮ ያስፈጽማል" ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት...
ጃዋር መሐመድ አሜሪካዊነቱን እንዳልቀየረ አረጋግጫለሁ ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ጠንካራ በመሆኑ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ይቋቋም የሚለውን ሐሳብ አልደግፍም ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለፁ።
አሁን በሀገሪቱ እየታየ ያለው...
ህወሓት ለዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ ያቀረበው ጥሪ ጩኸቴን ቀሙኝ ነው ሲሉ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተለይም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና ለአፍሪካ ኅብረት ሰሞኑን ያቀረበው ጥሪ “ጩኸቴን ቀሙኝ" ዓይነት መሆኑን ዶ/ር አረጋዊ በርሄ...
የህወሓትና ብልፅግናን ሀብት የሚያጣሩ 2 ኦዲተሮችን ምርጫ ቦርድ ሾመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብልጽግና ፓርቲ ከህወሓት ጋር ስምምነት ላይ መድረስ ስላልቻሉ ምርጫ ቦርድ ሁለት ኦዲተሮችን ሾሚያለሁ ብሏል።
የኢሕአዴግ የመፍረስ ውሳኔው ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ብልጽግናና ህወሓት ሀብት...
አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ ክልሎች ሚዛናዊ ውክልና እንዳልነበራቸው አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ከለውጥ በፊት በነበሩት ሁለት ዓመታት ክልሎች የተመጣጠነ ውክልና እንዳልነበራቸው አዲስ የተሾሙት የፌደሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ።
በቅርቡ አፈ...
የደቡብ መተርተር – በተመስገን ደሳለኝ (ፍትሕ መጽሔት አዲስ አበባ)
የሆነው ሆኖ የኦሮሞ ፖለቲካ ደም መፋሰስን በሚያካትት ግጭት ቢነከርም፤ ደቡብን በማፍረሱ ሂደት አይለያዩም...
በኢትዮጵያ ዛሬ 245 የኮሮና ተጠቂዎችና የ7 ሰዎች ሞት አስመዘገበች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገሯ ከገባ በኋላ ከፍተኛ የተባለውን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ከፍተኛውን ቁጥር አስመዘገበች።
ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ5ሺኅ 709 ሰዎች በተደረገ...
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዓመቱ ሳያልቅ ምርጫ እንዲካሄድ ወስኛለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ክልል ምክር ቤት ይህ ዓመት ከማለቁ በፊት በክልሉ ምርጫ እንዲደረግ መወሰኑ ተገለፀ።
መቶ በመቶ በህወሓት ነባር ታጋዮችና የድርጅቱ ታማኝ አባላት የተሞላው የትግራይ...































