Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን የመጀመሪያው ዉሃ አሞላልና አለቃቅ ላይ ክርክር ይዘዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ላይ የሦስትዮሹ ጉባዔ እንደቀጠለ የኢትዮጵያ የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ ሊቀመንበርነት እየተካሄደ ባለው ድርድር፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...
ኢትዮጵያ ለድል የሚያበቁ መሰረታዊ ሕጎች አሏት ሲሉ ም/ኢታማዦር ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀገሩ ሕልውናና ክብር ከመጡበት ሞት የማይፈራ ጀግና ሕዝብ መሆኑን እንኳን ግብፅ ማንም ያውቀዋል ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም...
የአስከሬን ምርመራ ውጤት አንድ ሳምንት መፍጀቱ ሀዘንተኞችን ክፉኛ እየጎዳ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ የሚሞቱ ሰዎች በጠቅላላ የአስከሬን ምርመራ እንዲደረግላቸው የሚያስገድደው አሠራር ከፍተኛ የሆነ መጓተት እንዳለበት ተነገረ።
በተለይም ባለፉት ሁለት ሳምንታት በርካታ ሰዎች...
ማስተንፈሻ ያላቸው ማስኮች የጥራት ማረጋገጫ ያልተሰጣቸው ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ጤና እንክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ማስተንፈሻ ያላቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስኮች ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መስፋፋት ሚናቸው የጎላ ነው አለ።
ማስተንፈሻ ...
በኢትዮጵያ በኤች አይ ቪ ኤይድስ በቀን 31፣ በዓመት 12 ሺኅ ሰው እየሞተ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ ይሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴ መዳከሙን ተከትሎ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ...
60 ሺኅ አባወራዎችን ለማገዝ የ116 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በድህነት ውስጥ የሚገኙ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች፣ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኑሯቸው ላይ ችግር እንዳይፈጠር ለማገዝ 116 ሚሊየን ብር የእርዳታ ድጋፍ ስምምነት ተደረገ።
የድጋፍ ስምምነቱን...
የትግራይ ክልል ምርጫ፤ ስለ ዴሞክራሲ ወይስ አልሞት ባይ ተጋዳይነት? || በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
የትግራይ ክልል ብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫውን ከጳጉሜ በፊት ለማካሔድ ዛሬ ሰኔ 5፣ 2012 ወሰነ። የዚህ ውሳኔ አዝማሚያ ወዴት ነው?
ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ከብልፅግና...
ሳዑዲ ሦስቱ ሀገራት በህዳሴው ግድብ ላይ ልዮነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ድጋፍ አደርጋለሁ አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሳዑዲ አረቢያ ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ ሦስቱ ሀገራት ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች።
በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀሚል አብዱላሂ፤ ከውጭ...
የሲዳማ ክልል በቀጣዩ ዓመት በጀት ድልድል ላይ አለመካተቱ ተቃውሞ አስነሳ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ለ2013 በጀት ዓመት የጸደቀውን በጀት ተከትሎ ለክልሎች የተከፋፈለው ዓመታዊ በጀት ሲዳማ ክልልን አለማካተቱ ከምክር ቤት አባላት ዘንድ ተቃውሞ ተሰምቶበታል።
ዛሬ የገንዘብ ሚኒስትሩ...
አምስት ሰዎች በኮሮና ሲሞቱ፣ 164 ሰዎች መያዛቸው ተረጋግጧል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ በተደረገው 6 ሺኅ 630 የላብራቶሪ ምርመራ 164 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ፣ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ...































