Amharic Posts
Home Amharic Posts
ፓርላማው ጠ/ም/ቤት ህጋዊነትና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ ህጋዊነትን አፀደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ስብሰባ የተቀመጠው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትንና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት...
የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ኢትዮጵያ አቋሟን ይፋ አደረገች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን እያካሄዱት ባለው የሦስትዮሽ ድርድ ላይ ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ያላትን አቋም አስታውቃለች።
ጉዳዮን አስመልክቶ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤...
ሁለቱ ምክር ቤቶች የሕዝብ ቆጠራ ለሦስተኛ ጊዜ እንዲራዘም አፀደቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለአራተኛ ጊዜ ይካሄዳል ተብሎ የተጠበቀው የኢትዮጵያ ሕዝብና ቤት ቆጠራ ለሦስተኛ ጊዜ እንዲራዘም ሁለቱም ምክር ቤቶች ወሰኑ።
የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች በጠቅላይ...
ጠ/ሚ ዐቢይ በኢኮኖሚ ፎረም የኦንላይን ስብሰባ ላይ ንግግር አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ስለ ምጣኔ ሀብት ማገገምና ስለ አዲስ የዕድገት አቅጣጫ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል ተባለ።
"ታላቁ ዳግም...
የገቢዎች ሚኒስቴር በወርሃ ግንቦት 18.35 ቢሊዮን ብር ሰብስቢያለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከቀናት በፊት በሸኘነው ወርሃ ግንቦት 23.6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ፣ 18.35 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 77.8 በመቶ ማሳካቱን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ።
ከሀገር ውስጥ...
በምስራቅ ጎጃም ራሳቸውን ሊቀ ጳጳስ ብለው የሰየሙትን አካላት ክህነት ቅዱስ ሲኖዶስ አገደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ሰኔ 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ባደረገው አስቸኳይ ጉባዔ በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ውስጥ ራሳቸውን...
የሙስጠፌ ቀኝ እጅ የሆኑት አደም ፋራህ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተሾሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ከትናንት በስቲያ በገዛ ፍቃዴ ሥልጣኔን ለቅቂያለሁ ባሉት ወ/ሮ ኬሪያ ምትክ የቀድሞ የሶማሌ ክልል ም/ርዕስ መስተዳድር አቶ...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፤ 3 ሰዎችም ሞተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዐታት በተደረገ የላብራትሪ ምርመራ 6ሺኅ 187 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተገለፀ።
ዛሬ ቫይረሱ እንደተገኘ የተረጋገጠባቸው...































