Tuesday, May 12, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጃዋር መሐመድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሊታሰር ይችላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጃዋር መሀመድ የክልልሉን ሰላም እና መረጋጋት ለማደፍረስ፣ በተለያዩ የማኅበራዊ ድኅረ-ገፆች ከሚለጥፋቸው የተዛቡ መረጃዎች እንዲታቀብ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስጠነቀቀ። ግለሰቡ እስከ አሁን በለቀቃቸው ከእውነታ...

ከጥቂት ቀናት በኋላ በላሊበላ የሚከሰተውን የፀሐይ ግርዶሽ ለማየት መሞከር አደጋ አለው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በያዝነው ወር አጋማሽ በሀገራችን ይከሰታል ተብሎ የሚጠብቀው የፀሐይ ግርዶሽ ከዓመታት ቆይታ በኋላ የሚታይ በመሆኑ፣ ሰዎች ለማየት ካላቸው ጉጉት አንፃር በአይናቸው እና በተለያዩ...

ቀጣዮ ሀገራዊ ምርጫ እንዲራዘም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ስብሰባ የተቀመጠው የፌደሬሽን ምክር ቤት ምርጫ ለማራዘም የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ። ቀጣዮንና ሥድሥተኛውን ብሔራዊ ምርጫ ለማራዘም የቀረበ የውሳኔ ሐሳብ ላይ...

ኢትዮጵያ በወንዟ እና በግዛቷ ግድብ የመሥራት ሙሉ መብት እንዳላት የሱዳን ሚኒስትሮች ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በወንዟ እና በግዛቷ ግድብ የመሥራት እና ኃይል የማመንጨት ሙሉ መብት እንዳላት የሱዳን ባለሥልጣናት ተናገሩ። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የውኃ እና መስኖ ሚኒስትሩ፣...

ከተቀበሩ በኋላ ኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው ግለሰብ ጋር ንክኪ ያላቸው 52 ሰዎች ሰሜን ሸዋ ማቆያ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ሕይወታቸው አልፎ ከተቀበሩ በኋላ አስቀድሞ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ የአንድ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ በርካታ ሰዎች...

በምዕራብ ወለጋ የኮሮና ቫይረስ ውጤት በመሳሳቱ 300 ግለሰቦችና ሐኪሞች ኳራንቲ ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ መንዲ ከተማ ነዋሪ የሆነ ወጣት በስህተት ቫይረሱ የለብህም ከተባለ ከቀናት በኋላ "የተነገረህ ውጤት የሌላ ሰው ነው " በሚል እርሱን...

የሦስትዮሽ ድርድሩ አልሰመረም ሀገራቱ ዛሬም እየመከሩ ናቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለወራት ተቋርጦ የነበረው በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል የህዳሴው ግድብን በተመለከተ የሚደረገው ድርድር በደቡብ አፍሪካ፣ በአውሮፓ ሕብረትና በአሜሪካ ታዛቢነት ተጀምሯል። በአንዳንድ ነጥቦች ላይ...

የኩላሊት እጥበት የሚያስፈልጋቸው 1ሺኅ ዜጎች በአ/አ እንዳሉ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዜጎች እርዳታና በተለያዮ በጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጎማ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ የሚገኙ የኩላሊት ታማሚዎች የሚያደርጉት የዲያሊስስ ሕክምና በኮሮና ምክንያት ከባድ ችግር ተጋርጦበታል ተባለ። በኩላሊት...

በያዝነው ዓመት የአፍሪካ አየር መንገዶች 2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚከስሩ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ወረርሽኝ ባስከተለው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ የተነሳ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ በያዝነው ዓመት 2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚከስር ተነገረ። ጊዜው ለዘርፉ በታሪክ እጅግ መጥፎው...

Poems